Loading
ያለፍ ፡ ያለፈው ፡ ኦሆ ፡ ሆ ፡ ኦሆ ኢየሱስ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ኦሆ፡ ሆ ፡ ኦሆ (፪x) አዝ፦ በአንተ ፡ ነው ፡ ነገሬ ፡ ቢያምር በአንተ ፡ ነው ፡ ቆሜ ፡ ብዘምር በአንተ ፡ ነው ፡ ካንተ ፡ የተነሳ በአንተ ፡ ነው ፡ ሥምህ ፡ ይነሳ (፪x) ሥምህ ፡ ይነሳ ፡ ይነሳ ፡ ሥምህ ፡ ይነሳ በረሃው ፡ ገነት ፡ ሆነልኝ ፡ ከአንተ ፡ የተነሳ ሥምህ ፡ ይከበር ፡ ይከበር ፡ ሥምህ ፡ ይከበር አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ይሄኔ ፡ የት ፡ እሆን ፡ ነበር እንዴት ፡ እረሳለሁ ፡ ጠላቶች ፡ ከበውኝ እንዴት ፡ እረሳለሁ ፡ ከዛ ፡ እንደወጣሁኝ እንዴት ፡ እረሳለሁ ፡ መሞት ፡ ነበረብኝ እንዴት ፡ እረሳለሁ ፡ በአንተ ፡ ግን ፡ ተረፍኩኝ (፪x) አልረሳዉ ፡ (አልረሳም) ፡ ውለታህን ፡ (አልረሳም) አልረሳዉ ፡ (አልረሳም) ፡ ያረከውን ፡ (አልረሳም) ያኔ ፡ ሃዘን ፡ በልቤ ፡ ገብቶ ፡ ስታወክ ያኔ ፡ መፍትሔ ፡ አጥቼ ፡ ውስጤ ፡ ሲጨነቅ ያኔ ፡ ሰው ፡ አይረዳኝ ፡ የልቤን ፡ አያይ ያኔ ፡ በአንተኮ ፡ ባይሆን ፡ ዛሬንም ፡ አላይ ሥምህ ፡ ይነሳ ፡ ይነሳ ፡ ሥምህ ፡ ይነሳ በረሃው ፡ ገነት ፡ ሆነልኝ ፡ ከአንተ ፡ የተነሳ ሥምህ ፡ ይከበር ፡ ይከበር ፡ ሥምህ ፡ ይከበር አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ይሄኔ ፡ የት ፡ እሆን ፡ ነበር ያለፍ ፡ ያለፈው ፡ ኦሆ ፡ ሆ ፡ ኦሆ ኢየሱስ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ኦሆ ፡ ሆ ፡ ኦሆ (፪x) አዝ፦ በአንተ ፡ ነው ፡ ነገሬ ፡ ቢያምር በአንተ ፡ ነው ፡ ቆሜ ፡ ብዘምር በአንተ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ የተነሳ በአንተ ፡ ነው ፡ ሥምህ ፡ ይነሳ (፪x) ሥምህ ፡ ይነሳ ፡ ይነሳ ፡ ሥምህ ፡ ይነሳ በረሃው ፡ ገነት ፡ ሆነልኝ ፡ ከአንተ ፡ የተነሳ ሥምህ ፡ ይከበር ፡ ይከበር ፡ ሥምህ ፡ ይከበር አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ይሄኔ ፡ የት ፡ እሆን ፡ ነበር እንዴት ፡ እረሳለሁ ፡ ከአዕምሮ ፡ በላይ ፡ ነው እንዴት ፡ እረሳለሁ ፡ ለእኔ ፡ ያደረከው እንዴት ፡ እረሳለሁ ፡ አክትሞ ፡ እያየሁት እንዴት ፡ እረሳለሁ ፡ በአንተ ፡ ያገኘሁት (፪x) አልረሳውም ፡ (አልረሳም) ፡ ውለታህን ፡ (አልረሳም) አልረሳውም ፡ (አልረሳም) ፡ ያረከውን ፡ (አልረሳም) (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.