Loading
Singer
ክብር ፡ የሚገባው ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) ስግደት ፡ የሚገባው ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) ሙገሳ ፡ የሚገባው ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) አዝ፦ በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ሃሴትም ፡ አደርጋለሁ የምሥጋና ፡ ቅኔን ፡ በፊትህ ፡ እቀኛለሁ (፪x) ሞትን ፡ ያሸነፈ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) ሰይጣንን ፡ የረታ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) ጸሎትን ፡ የሚሰማ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) እንቆቅልሽ ፡ ፈቺ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) አዝ፦ በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ሃሴትም ፡ አደርጋለሁ የምሥጋና ፡ ቅኔን ፡ በፊትህ ፡ እቀኛለሁ (፪x) የምስኪኑ ፡ ወዳጅ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) የደሃ ፡ አደግ ፡ አባት ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) ታማኝ ፡ ሚስጥረኛ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) በጽድቅ ፡ የተሞላ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) አዝ፦ በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ሃሴትም ፡ አደርጋለሁ የምሥጋና ፡ ቅኔን ፡ በፊትህ ፡ እቀኛለሁ (፪x) እውነተኛ ፡ ጌታ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) እውነተኛ ፡ አምላክ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) እውነተኝ ፡ አባት ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) አዝ፦ በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ሃሴትም ፡ አደርጋለሁ የምሥጋና ፡ ቅኔን ፡ በፊትህ ፡ እቀኛለሁ (፪x) ሙገሳ ፡ የሚገባው ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) ሽብሸባ ፡ የሚገባው ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) ጭብጨባ ፡ የሚገባው ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ማነው ፡ ቢባል ከአንተ ፡ በቀር ፡ የለም (፪x) አዝ፦ በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ሃሴትም ፡ አደርጋለሁ የምሥጋና ፡ ቅኔን ፡ በፊትህ ፡ እቀኛለሁ (፪x)