Loading
Singer
አዝ፦ በምሕረቱ ፡ ባለፀጋ ፡ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከክርስቶስ ፡ ጋራ ፡ ሕይወት ፡ ሰጠኝ እንዲሁ ፡ በፀጋው ፡ አፀደቀኝ (፪x) ምንድነው ፡ ያቆመኝ ፡ ከፃድቃኖች ፡ ስፍራ ስለ ፡ ምህረትህ ፡ ልናገር ፡ ላወራ ለካስ ፡ ከማህፀን ፡ ጌታዬ ፡ አስቦኛል ያን ፡ ሁሉ ፡ ኀጢአቴን ፡ በደሙ ፡ አጥቦልኛል አዝ፦ በምሕረቱ ፡ ባለፀጋ ፡ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከክርስቶስ ፡ ጋራ ፡ ሕይወት ፡ ሰጠኝ እንዲሁ ፡ በፀጋው ፡ አፀደቀኝ (፪x) እንዴት ፡ አደረገኝ ፡ እኔን ፡ አዲስ ፡ ፍጥረት በመንፈሱ ፡ ገዛኝ ፡ ጌታዬ ፡ በእርሱ ፡ እምነት ማለዳ ፡ ስነሳ ፡ ፍቅሩ ፡ ትዝ ፡ ይለኛል አዲስ ፡ ሰው ፡ መሆኔ ፡ ሁሌም ፡ ይደንቀኛል አዝ፦ በምሕረቱ ፡ ባለፀጋ ፡ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከክርስቶስ ፡ ጋራ ፡ ሕይወት ፡ ሰጠኝ እንዲሁ ፡ በፀጋው ፡ አፀደቀኝ (፪x) ፀጋው ፡ በእምነት ፡ እኔን ፡ አድኖኛል የእግዚአብሔር ፡ ስጦታ ፡ በእርግጥ ፡ በዝቶልኛል ታዲያ ፡ ምን ፡ አለና ፡ ከእኔ ፡ የምለው ፡ ሥራ ታላቅነትህን ፡ ደፍሬ ፡ ላወራ አዝ፦ በምሕረቱ ፡ ባለፀጋ ፡ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከክርስቶስ ፡ ጋራ ፡ ሕይወት ፡ ሰጠኝ እንዲሁ ፡ በፀጋው ፡ አፀደቀኝ (፪x) እንደ ፡ ኀጢአቴ ፡ ብዛት ፡ ጌታዬ ፡ አላረገብኝ እንደ ፡ በደሌም ፡ ከቶ ፡ አልከፈለኝ ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ ስማ ፡ እግዚአብሔር ፡ ወዶኛል ምሕረት ፡ ቸርነቱ ፡ ፀጋው ፡ በዝቶልኛል አዝ፦ በምሕረቱ ፡ ባለፀጋ ፡ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከወደደኝ ፡ ፍቅሩ ፡ የተነሳ ከክርስቶስ ፡ ጋራ ፡ ሕይወት ፡ ሰጠኝ እንዲሁ ፡ በፀጋው ፡ አፀደቀኝ (፪x) ፍቅሩ ፡ በዝቶልኛል ምህረት በዝቶልኛል ፀጋው ፡ በዝቶልኛል ሰላም ፡ በዝቶልኛል (፪x)