Loading
Singer
አዝ፦ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደወጣሁ ፡ ከጨለማ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደገባኝ ፡ የአንተ ፡ አላማ አላማህ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ፍቅር ፡ ሆኖ ፡ እንጂ አይገባም ፡ ነበር ፡ ልትሆነኝ ፡ ወዳጅ ይህንን ፡ እያሰብኩ ፡ ሁሌ ፡ አመልክሃለሁ ጠላቴ ፡ እየሰማ ፡ ዘምርልሃለሁ) (፫x) አዝ፦ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደወጣሁ ፡ ከጨለማ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደገባኝ ፡ የአንተ ፡ አላማ የሰላም ፡ ሃሳብ ፡ ነው ፡ የምታስብልኝ ፍጻሜና ፡ ተስፋ ፡ እንዲሆንልኝ እኔም ፡ ከፈቃድህ ፡ በፍፁም ፡ አልወጣም ከአንተ ፡ ተለይቼ ፡ መኖር ፡ አልመኝም (፫x) አዝ፦ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደወጣሁ ፡ ከጨለማ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደገባኝ ፡ የአንተ ፡ አላማ በሃጥያቴ ፡ ምክንያት ፡ ሞት ፡ ተፈርዶብኝ ለሲኦል ፡ ለእሳት ፡ የታጨሁ ፡ ሳለሁኝ አምላኬ ፡ ግን ፡ ፍቅርህ ፡ ለእኔ ፡ ስለበዛ ከሞት ፡ አመለጥኩኝ ፡ ስለሆንከኝ ፡ ቤዛ (፫x) አዝ፦ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደወጣሁ ፡ ከጨለማ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደገባኝ ፡ የአንተ ፡ አላማ ፍቅርህን ፡ በሞትህ ፡ ስለገለጽክልኝ የዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ በነጻ ፡ አገኘሁኝ ክብሬን ፡ እያየሁ ፡ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ያለውን አዜምልሃለሁ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ እያለኝ (፪x) አዜምልሃለሁ ፡ በአንተ ፡ ደስ ፡ እያለኝ አዝ፦ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደወጣሁ ፡ ከጨለማ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፡ አምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ነውና እኔም ፡ ላክብርህ ፡ በዜማ ፡ እንደገባኝ ፡ የአንተ ፡ አላማ