Loading
Singer
ካረገልኝ ፡ ጋራ ፡ አሃሃሃ ፡ ባይነጻጸርም (፪x) ምሥጋናዬ ፡ ለእርሱ ፡ አሃሃሃ ፡ መካሻ ፡ ባይሆንም (፪x) እኔስ ፡ ለውለታው ፡ አሃሃሃ ፡ምላሽ ፡ አጥቻለሁ (፪x) ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አሃሃሃ ፡ እሰዋለታለሁ (፪x) አዝ፦ አዜምለታለሁ ፡ በደስታ ፡ ብዙ ፡ አድርጐልኛል ፡ ይህ ፡ ጌታ ከአዕምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነውና ፡ እሰዋለታለሁ ፡ ምሥጋና ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና ምሥጋናዬ ፡ ምሥጋናዬ (፬x) ይድረስህ ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ(፬x) በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ አሃሃሃ ፡ (ላፍታ ፡ ሳይለየኝ) (፪x) እጄን ፡ በእጁ ፡ ይዞ ፡ (ለዛሬ ፡ አደረሰኝ) (፪x) እኔስ ፡ ኢየሱሴን ፡ አሃሃሃ ፡ (ሁሌ ፡ አመልከዋለሁ) (፪x) አልሰለችም ፡ ከቶ ፡ (አዜምለታለሁ) (፪x) አዝ፦ አዜምለታለሁ ፡ በደስታ ፡ ብዙ ፡ አድርጐልኛል ፡ ይህ ፡ ጌታ ከአዕምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነውና ፡ እሰዋለታለሁ ፡ ምሥጋና ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና እንደ ፡ እርሱ ፡ የሚሆን ፡ አሃሃሃ ፡ እኔስ ፡ አላየሁም (፪x) በሰማይ ፡ በምድር ፡ አሃሃሃ ፡ ከቶ ፡ የትም ፡ የለም (፪x) ከእናት ፡ ከአባትም ፡ አሃሃሃ ፡ የሚበልጥ ፡ ወዳጅ ፡ ነው (፪x) ታዲያ ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ አሃሃሃ ፡ የሚመስለው ፡ ማነው (፪x አዝ፦ አዜምለታለሁ ፡ በደስታ ፡ ብዙ ፡ አድርጐልኛል ፡ ይህ ፡ ጌታ ከአዕምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነውና ፡ እሰዋለታለሁ ፡ ምሥጋና ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና ምሥጋናዬ ፡ ምሥጋናዬ (፬x) ይድረስህ ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ(፬x) ምሥጋናዬ ፡ ምሥጋናዬ (፬x) ይድረስህ ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ(፬x)