Loading
Singer
አይከጅልም ፡ ልቤ ፡ ያን ፡ ዓለም (፫x) በዚያ ፡ . (1) . ፡ የለም (፪x) እርስቴ ፡ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ነዉና አንተን ፡ ደጅ ፡ ልጥና (፪x) አሃሃ ፡ በዘምኑ ፡ ሁሉ ፡ የሚወድ ፡ ወዳጅ አሃሃ ፡ አግኝቻለሁና ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x) የማላጣው ፡ ወዳጅ ፡ ነው ፡ ለእኔ ከአጠገቤ ፡ ሁሌም ፡ ከጐኔ (፪x) አሃ ፡ መወደድ ፡ በአንተ አሃ ፡ መኖር ፡ በእቅፍህ አሃ ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ይቅር አሃ ፡ ሌላው ፡ ነው ፡ ትርፍ (፪x) ምን ፡ አጥቼ ፡ ምን ፡ አጥቼ ልሂድ ፡ አንተን ፡ ትቼ (፪x) ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ይቅር ፡ ሌላው ፡ ዓለም ፡ አታላይ ፡ ነው ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ይቅር ፡ ሌላው ፡ ይህ ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነው አሃ ፡ የሩቅ ፡ አይደለህ አሃ ፡ የቅርብ ፡ አምላክ አሃ ፡ ስጠራህ ፡ ሁሌ አሃ ፡ አለሁ ፡ ባይ ፡ ጐኔ (፪x) የማላጣው ፡ ወዳጅ ፡ ነው ፡ ለእኔ ከአጠገቤ ፡ ሁሌም ፡ ከጐኔ (፪x) አሃ ፡ መወደድ ፡ በአንተ አሃ ፡ መኖር ፡ በእቅፍህ አሃ ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ይቅር አሃ ፡ ሌላው ፡ ነው ፡ ትርፍ (፪x) እርስቴ ፡ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ነዉና አንተን ፡ ደጅ ፡ ልጥና (፪x) ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ይቅር ፡ ሌላው ፡ ዓለም ፡ አታላይ ፡ ነው ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ይቅር ፡ ሌላው ፡ ይህ ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነው