Loading
Singer
አይረሳኝም ፡ ለኔ ፡ ያደረከው ፡ ብዙ ፡ ውለታ በመስቀል ፡ ሞተህ ፡ ዋጋ ፡ የከፈልከው ፡ በጎልጎታ አዝ፡ ፡ ምኔን ፡ ብታይ ፡ ምኔን ፡ ብትወደው የቱ ፡ ህይወቴ ፡ ተመችቶህ ፡ ነው እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው (፪x) ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x) ሞቴን ፡ ስጠባበቅ ፡ ህይወቴን ፡ ቀጠልከው ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x) እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው ጭንቀቴን ፡ ወሰድከው ፡ ህመሜን ፡ ተካፈልከው ፡ ስለኔ ፡ ሞትክ እርጉም ፡ ሰው ፡ ነህ ፡ ተባልክ ፡ ተገረፍክ ፡ በጅራፍ ፃዲቅ ፡ ሆነህ ፡ ሳለህ ፡ ሆንክ ፡ ስለኔ ፡ ሀጥያት አዝ፡ ፡ ምኔን ፡ ብታይ ፡ ምኔን ፡ ብትወደው የቱ ፡ ህይወቴ ፡ ተመችቶህ ፡ ነው እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው (፪x) ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x) ሞቴን ፡ ስጠባበቅ ፡ ህይወቴን ፡ ቀጠልከው ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x) እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው ከቶ ፡ ምን ፡ እልላለሁ ፡ እንዲህ ፡ ከወደድከኝ ከመገረም ፡ ውጪ ፡ ምን ፡ እከፍልሃለሁ ፡ /4 ፡ ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x) ሞቴን ፡ ስጠባበቅ ፡ ህይወቴን ፡ ቀጠልከው ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x) እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x) ሞቴን ፡ ስጠባበቅ ፡ ህይወቴን ፡ ቀጠልከው