Loading
Singer
ድንቅ ፡ ስለሆነው ፡ ፍቅር ነግቶልኛል ፡ ደግሞ ፡ እኔ ፡ እስኪ ፡ ላውራው እኔ ፡ አየሁ ፡ ፍቅር ፡ እኔ ፡ አየሁ ፡ ፍቅር ነፍስን ፡ መንፈስን ፡ ሕይወትን ፡ ሚወርስ የሚወደድ ፡ ፍቅር ፡ አሃሃ ፡ የሚወደድ ፡ ፍቅር (፪x) እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ እርሱን ፡ ጠርቶ ፡ ያፈረ እስኪ፡ አለ ፡ ወይ ፡ እወዲያ ፡ የቀረ እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ ምሕረት ፡ ያልበዛለት እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ መንገዱ ፡ ያልቀናለት አሳርፈኝ ፡ ብዬው ፡ አሳረፈኝ ድረስልኝ ፡ ብዬው ፡ ደርሶልኛል አስመልጠኝ ፡ ብዬው ፡ አመለጥኩኝ ወዳጄ ፡ በብዙውን ፡ አርጎልኛል (፪x) ድንቅ ፡ ስለሆነው ፡ ፍቅር ነግቶልኛል ፡ ደግሞ ፡ እኔ ፡ እስኪ ፡ ላውራው እኔ ፡ አየሁ ፡ ፍቅር ፡ እኔ ፡ አየሁ ፡ ፍቅር ነፍስን ፡ መንፈስን ፡ ሕይወትን ፡ ሚወስድ የሚወደድ ፡ ፍቅር ፡ አሃሃ ፡ የሚወደድ ፡ ፍቅር (፪x) እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ እርሱን ፡ ጠርቶ ፡ ያፈረ እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ እወዲያ ፡ የቀረ እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ ምሕረት ፡ ያልበዛለት እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ መንገዱ ፡ ያልቀናለት አሳርፈኝ ፡ ብዬው ፡ አሳረፈኝ ድረስልኝ ፡ ብዬው ፡ ደርሶልኛል አስመልጠኝ ፡ ብዬው ፡ አመለጥኩኝ ወዳጄ ፡ በብዙውን ፡ አርጎልኛል (፪x) አሳረፈኝ (፪x) ፡ ጌታዬ ፡ አሳረፈኝ ፡ አሳረፈኝ አሳረፈኝ ፡ ጌታ ፡ አሳረፈኝ