Loading
Singer
አይችልም ሊደበቅ ብርሃን ነው ያለው ውስጤ ኧረ አይችልም ሊደበቅ መድሃኒት ነው ያለው ውስጤ ኧረ አይችልም ሊደበቅ እየሱስ ነው ያለው ውስጤ ኧረ አይችልም ሊደበቅ ቅባቱ ነው ያለው ውስጤ አይችልም ሊደበቅ ብርሃን አለ በውስጤ አይችልም ሊደበቅ መድሃኒት አለ በውስጤ አይችልም ሊደበቅ እየሱስ አለ በውስጤ አይችልም ሊደበቅ ቅባቱ አለ በውስጤ የሚፈውስ ነው የሚያድን ነጻ ሚያወጣ ነው በኔ ውስጥ ያለው/2 አደረገኝ ከሁኔታ በላይ አደረገኝ አደረገኝ ከሚሰማው በላይ አደረገኝ አደረገኝ ከከፍታም በላይ አደረገኝ አደረገኝ ከዝቅታም በላይ አደረገኝ የእግዚአብሔር ሃይል የሆነው ሁሉን ሚፈጥረው ክርስቶስ እየሱስን ደግሞ ከሞት ያስነሳው ያመንፈስ በኔ ውስጥ ዛሬም ህያው ሆኖ ይሰራል ከጨለማው አለም ብርሃን እንድሆን አርጎኛል እኔን የነካ ያይኑን ብሌን ነካ እኔን የነካ እኔን የነካ እየሱስን ነካ እኔን የነካ እኔን የነካ ማደሪያውን ነካ እኔን የነካ እኔን የነካ መቅደሱን ነካ እኔን የነካ አይችልም ሊደበቅ ብርሃን አለ በውስጤ… የሚፈውስ ነው የሚያድን… አደረገኝ ከሁኔታ በላይ አደረገኝ… ከከበበኝ በላይ ከሁኔታ በላይ ካስጨናቂው በላይ አደረገኝ /2 ውስጤ ያለው መንፈስ ከሃይሉ ከክብሩ የተነሳ እባብራ ጊንጡን እንድረግጠ በእግሬ ስር አስገዛ ባለም ካለው በላይ በኔ ውስጥ ያለው ታላቅ ነው የሁሉ መዳኒት መፍትሔ አርሱ ብቻ ነው ክብር አለኝ እኔ ማደሪያው ላረገኝ ክብር አለኝ እኔ መቅደሱ ላደረገኝ/2