Loading
Singer
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የምለዉ የጥያቄዬ ፡ መልስ ፡ የሆነዉ ልቤ ፡ ያረፈበት ፡ ምወደው እፎይ ፡ የምልበት ፡ እርሱ ፡ ነዉ (፪x) አይበቃም ፡ እንደዚህ ፡ ብለህ አይበቃም ፡ እንደዚያም ፡ ብለህ አይበቃም ፡ እኔ ፡ ባመልክህ አይበቃም ፡ አይበቃም ፣ አይበቃም ፡ አይበቃም አምላክ ፡ ሆይ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ የለም (፬x) የማለዳ ፡ ጨረር ፡ የጠዋት ፡ ብርሃን አንተ ፡ በደስታ ፡ አሞከው ፡ ልቤን ህልሜን ፡ ልተርከው፡ ከእንቅልፌ ፡ ስነቃ አረጋገጥክልኝ ፡ ሌሊቱ ፡ እንዳበቃ (፪x) ምን ፡ ዓይነት ፡ አምላክ ፡ ነህ ምን ፡ ዓይነት ፡ ንጉሥ ፡ ነህ (፪x) ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የምለዉ የጥያቄዬ ፡ መልስ ፡ የሆነዉ ልቤ ፡ ያረፈበት ፡ ምወደው እፎይ ፡ የምልበት ፡ እርሱ ፡ ነዉ (፪x) አይበቃም ፡ እንደዚህ ፡ ብለህ አይበቃም ፡ እንደዚያም ፡ ብለህ አይበቃም ፡ እኔ ፡ ባመልክህ አይበቃም ፡ አይበቃም ፣ አይበቃም ፡ አይበቃም አምላክ ፡ ሆይ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ የለም (፬x) ማምለክ ፡ አየሬ ፡ ነው ፡ ሳላመልክ፡ አልኖርም ከሁኔታ ፡ ጋር ፡ አላያይዘውም ተመስገን ፡ ሳልልህ ፡ ሥምህን ፡ ሳልቀድስ እንዴት ፡ እኖራለሁ ፡ እኔ ፡ ሳልተነፍስ (፪x) ምን ፡ ዓይነት ፡ አምላክ ፡ ነህ ምን ፡ ዓይነት ፡ ንጉሥ ፡ ነህ (፪x) አምላክ ፡ ሆይ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ የለም (፬x) አይበቃም ፡ እንደዚህ ፡ ብለህ አይበቃም ፡ እንደዚያም ፡ ብለህ አይበቃም ፡ እኔ ፡ ባመልክህ አይበቃም ፡ አይበቃም ፣ አይበቃም ፡ አይበቃም እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ስለ ፡ ሥምህ ፡ አመልክሃልሁ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ስለ ፡ ራስህ ፡ አመልክሃልሁ ፡ አሃ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ስለ ፡ ሥምህ ፡ አመልክሃልሁ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ስለ ፡ ራስህ ፡ አመልክሃልሁ ፡ አሃ (፪x)