Loading
Singer
ያየኛል ፡ ወይ ፡ ልቤ ፡ ሲጨነቅ ለነፍሴ ፡ ሰላም ፡ ስሻ ሸክም ፡ ሲከብደኝ ፡ ስንገላታ መንገዴን : ሁሉ : ስደክም አዝ፦ አዎን ፡ ያያል ፡ ይረዳኛል ሳዝን ፡ ልቡ ፡ ይነካል በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ ፈተና ፡ ሲገጥመኝ ኢየሱስ ፡ ይረዳኛል ያየኛል ፡ ወይ ፡ ቀኑ ፡ ሲጨልም ፍርሃትም ፡ እኔን ፡ ሲከበኝ ተስፋ ፡ ቆርጬ ፡ ፍፁም ፡ ስደክም አምላኬ ፡ በቅርብ ፡ አለ ፡ ወይ አዝ፦ አዎን ፡ ያያል ፡ ይረዳኛል ሳዝን ፡ ልቡ ፡ ይነካል በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ ፈተና ፡ ሲገጥመኝ ኢየሱስ ፡ ይረዳኛል ያየኛል ፡ ወይ ፡ ኃይሌ ፡ ሲከዳኝ ችግር ፡ ልቋቋም ፡ ሳልችል ሳዝን ፡ ስተክዝ ፡ እምባዬም ፡ ሲፈስ አምላኬ ፡ በእርግጥ ፡ አለ ፡ ወይ አዝ፦ አዎን ፡ ያያል ፡ ይረዳኛል ሳዝን ፡ ልቡ ፡ ይነካል በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ ፈተና ፡ ሲገጥመኝ ኢየሱስ ፡ ይረዳኛል (፪x)