Loading
Singer
አዝ፦ አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x) አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x) አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x) አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x) ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ጌታ ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x) ጌታ ፡ ስላላየሁ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ አምላክ ፡ ስላላየሁ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x) ዝም ፡ አያሰየኝም ፡ ፍቅርህ ፡ ውስጤ ፡ ገብቶ እንዲህ ፡ ያዘምረኛል ፡ አንደበቴን ፡ ከፍቶ ባዜምልህ ፡ ጌታ ፡ ይሄ ፡ መች ፡ በቃና ስራህን ፡ ልናገር ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ገናና አንተ ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) ጌታ ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) አንተ ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) ጌታ ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) አዝ፦ አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x) አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x) ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ጌታ ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x) ጌታ ፡ ስላላየሁ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ አምላክ ፡ ስላላየሁ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x) የሚመስልህ ፡ አንተን ፡ አንዳች ፡ ስላጣሁኝ የሁሉ ፡ የበላይ ፡ ጌታ ፡ አንተን ፡ አደረኩኝ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ፈጽሞ ፡ የለኝም ዛሬም ፡ ሾሜሃለሁ ፡ ጌታ ፡ ክበርልኝ ጌታ ፡ ክበርልኝ (፬x) ፡ አባት ፡ ክበርልኝ (፬x) አዝ፦ አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x) አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x) ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ጌታ ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x) ጌታ ፡ ስላላየሁ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ አምላክ ፡ ስላላየሁ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x) የውስጤን ፡ ብናገር ፡ ዘርዝሬ ፡ ባወራው ለእኔ ፡ እያደረከው ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ዝም ፡ ማለት ፡ ስላልቻልኩ ፡ ለአንተ ፡ ልዘምር የተደረገልኝ ፡ ለእኔ ፡ አያልቅ ፡ ቢነገር አያልቅ ፡ ቢነገር (፰x) አዝ፦ አወራለሁ ፡ ስራህን ፡ አወራለሁ (፪x) አተርካለሁ ፡ ስራህን ፡ እተርካለሁ (፪x) ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ጌታ ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ ስላላየሁ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x) ጌታ ፡ ስላላየሁ ፡ አባት ፡ ስላላየሁ አምላክ ፡ ስላላየሁ ፡ ወዳጅ ፡ ስላላየሁ (፪x)