Loading
Singer
አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ ታላቅነቱን አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ አምላክነቱን (፬x) ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነዉ ፡ ትልቅ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ኃያል ፡ ነዉ ፡ ኃያል ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ብርቱ ፡ ነው ፡ ብርቱ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ የሚበልጥ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አላውቅም ይህ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ አንደዚያ ፡ ነው ፡ አልልም ግን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ የማምልከው ፡ አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) በላይ ፡ በላይ ፣ በላይ ፡ በላይ (፬x) ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ ታላቅነቱን አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ አምላክነቱን (፬x) ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነዉ ፡ ትልቅ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ኃያል ፡ ነዉ ፡ ኃያል ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ብርቱ ፡ ነው ፡ ብርቱ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ የሚበልጥ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አላውቅም ይህ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ አንደዚያ ፡ ነው ፡ አልልም ግን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ የማምልከው ፡ አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) በላይ ፡ በላይ ፣ በላይ ፡ በላይ (፬x)