Loading
Singer
አቤቱ ፡ በዘመኔ ፡ አትፈርብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ(፫) ኢየሱስ ፡ በዘመኔ ፡ አትዘንብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ(፫) (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ አገልግሎቴን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ኑሮዬን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው በስምህ ፡ አጋንንት ፡ ቢወጣ በስምህ ፡ ሽባ ፡ ቢንተረተር ዘምሬ ፡ ቅኔን ፡ ተናግሬ ተዓምራቶችን ፡ ሁሉ ፡ አድርጌ(፪) ዓመጸኛ ፡ ተብዬ ፡ ከአንተ ፡ እንዳታርቀኝ አቤቱ ፡ ዘመኔን ፡ በእጅህ ፡ አርግልኝ ፡ አብጀው(፪) (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ አገልግሎቴን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ኑሮዬን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው አቤቱ ፡ በዘመኔ ፡ አትፈርብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ(፫) ኢየሱስ ፡ በዘመኔ ፡ አትዘንብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ(፫) የሰጠኸኝ ፡ ፀጋ ፡ ስጦታ መች ፡ ሰጋህ ፡ እኔ ፡ እንዳልወጣው እንዳሰብከው ፡ እንዳቀድክልኝ እንዳገለግልህስ ፡ ከመረጥከኝ(፪) አቤቱ ፡ መንፈሴን ፡ በመንፈስህ ፡ ቃኘው የስሜቴን ፡ ሳይሆን ፡ የአንተን ፡ ልናገረው(፪) (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ አገልግሎቴን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ሕይወቴን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ ኑሮዬን (ይኽው) ፡ ይኽውና ፡ እየው