Loading
Singer
አውቄአለሁ ሰምቻለሁ እኔ እግዚአብሔር እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ መሆንህን ፪x አትደክምም አትታክትም ማስተዋልህ አይመረመርም ፪x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም አምላክ ነህ አምላክ ነህ ፪x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም ገዢ ነህ ገዢ ነህ ፪x ፩/ከፍ ካልኩበት ፍፁም አልወርድም በብርታቴ ላይ ፀሃይ አትጠልቅም ያለ በሙሉ የለም ከስፍራው ሸክላ ብርታቱ ተሰብሮ ከዳው አንተ ግን ጌታ ያው ሁሌ አንተ ነህ ያለመናወጥ የምትኖር ከብረህ ፪x አትደክምም አትታክትም ማስተዋልህ አይመረመርም ፪x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም አምላክ ነህ አምላክ ነህ ፪x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም ገዢ ነህ ገዢ ነህ ፪x ፪/ያለአንተ የሆነ አንዳችም የለም ማንም ራሱን ፈጥሮ አላገኘም የጥንት የአሁኑ ፍጥረት በሙሉ በአንተ ተገኘ ሆንከው መኖሩ ሁሉም የሆነው ጌታ በአንተ ነው ፈጣሪ አምላኬ አመልክሃለሁ ፪x አትደክምም አትታክትም ማስተዋልህ አይመረመርም ፪x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም አምላክ ነህ አምላክ ነህ ፪x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም ገዢ ነህ ገዢ ነህ ፪x