Loading
የኔነህ የልቤ ተስፋ የማደርግህ የኔነህ የቅርቤ ሁሌ የምመካብህ2x እወራረዳለሁ አታሳፍረኝም በስምህ አምኜ ከቶ አትጥለኝም2x የኔነህ የልቤ ተስፋ የማደርግህ የኔነህ የቅርቤ ሁሌ የምመካብህ2x ስንቱን አለፍኩት አንተን ተደግፌ ስንቱን ተሻገርኩ አንተ ላይ አርፌ ይገርመኛል ይደንቀኛል በህይወት መኖሬ ይገርመኛል ይደንቀኛል ከሞትም መትረፌ እወራረዳለሁ አታሳፍረኝም በስምህ አምኜ ከቶ አትጥለኝም2x የሩቅ አይደለህም ቅርቤ ነህ ከስትንፋስ ስጠራህ ምትሰማ ሰምተህ የምትመልስ አተወኝም አንተ ክንድህ ደግፎኛል እንዳንተ ያለ አምላክ ከወዴት ይገኛል2x የኔነህ የልቤ ተስፋ የማደርግህ የኔነህ የቅርቤ ሁሌ የምመካብህ2x አልተውከኝም አልጣልከኝም አለኸኝ መድህኔ የኤልያስ አምላክ አትርቅም (አትጠፋም) ከጎኔ አልፈራም አልሰጋም ተደላድያለው ከእኔ ጋራ ያለው የሚያስተማምን ነው
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.