Loading
Singer
ሰው ፡ የረሳኝን ፡ አስታወስከኝ ከአመድ ፡ ከትቢያ ፡ ያነሳኀኝ እኔም ፡ ስላየሁ ፡ ክንድህን ጌታ ፡ ደራሽ ፡ ነህ ፡ ልበልህ (፪x) (ደራሽ ፡ ነህ) ምድረ ፡ በዳውን ፤ (ደራሽ ፡ ነህ) ያሳለፍከኝ (ደራሽ ፡ ነህ) ምንጭን ፡ አፍልቀህ ፡ አጠጣኀኝ (ደራሽ ፡ ነህ) አንዴ ፡ ጠጥቼ ፤ (ደራሽ ፡ ነህ) እንዳልጠማ (ደራሽ ፡ ነህ) ሕይወት ፡ ሆንክልኝ ፡ በሞት ፡ ከተማ (ደራሽ ፡ ነህ) ጌታ ፤ (ደራሽ ፡ ነህ) ለእኔ (ደራሽ ፡ ነህ) ውዴ ፤ ደራሽ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ቃል ፡ ሲወጣ ፡ ከሰማይ ፡ ማን ፡ ይቆማል ፡ ደጃፉ ፡ ላይ (ማን ፡ ይቆማል ፡ ሄ ፡ ማን ፡ ይቆማል ፡ ደጃፉ ፡ ላይ) በአንዲት ፡ ጀምበር ፡ ደረስክና ፡ አፌን ፡ ሞላህ ፡ በምሥጋና (ማን ፡ ይቆማል ፡ ሄ ፡ ማን ፡ ይቆማል) እንዳለፈው ፡ ታለፈ ፡ አበሳዬ ፡ ተረሳ (ማን ፡ ይቆማል ፡ ሄ ፡ ማን ፡ ይቆማል ፡ ደጃፉ ፡ ላይ) እኔም ፡ ዛሬ ፡ ወግ ፡ ደረሰኝ ፡ የአስታዋሼን ፡ ስሙን ፡ ላንሳ (ማን ፡ ይቆማል ፡ ሄ ፡ ማን ፡ ይቆማል) አዝ፦ አስታዋሼ ፡ የእኔ ፡ ኧረኛ ሰው ፡ ሲረሳኝ ፡ አሰብከኛ አስታዋሼ ፡ የእኔ ፡ ዳኛ ሰው ፡ ሲረሳኝ ፡ አሰብከኛ (፪x) ሰው ፡ የረሳኝን ፡ አስታወስከኝ ከአመድ ፡ ከትቢያ ፡ ያነሳኀኝ እኔም ፡ ስላየሁ ፡ ክንድህን ጌታ ፡ ደራሽ ፡ ነህ ፡ ልበልህ (፪x) (ደራሽ ፡ ነህ) ምድረ ፡ በዳውን ፤ (ደራሽ ፡ ነህ) ያሳለፍከኝ (ደራሽ ፡ ነህ) ምንጭን ፡ አፍልቀህ ፡ አጠጣኀኝ (ደራሽ ፡ ነህ) አንዴ ፡ ጠጥቼ ፤ (ደራሽ ፡ ነህ) እንዳልጠማ (ደራሽ ፡ ነህ) ሕይወት ፡ ሆንክልኝ ፡ በሞት ፡ ከተማ (ደራሽ ፡ ነህ) ጌታ ፤ (ደራሽ ፡ ነህ) ለእኔ (ደራሽ ፡ ነህ) ውዴ ፤ ደራሽ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ኢየሱሴ ፡ ባታየኝ ፡ ማን ፡ ነበረ ፡ የሚያየኝ (ማን ፡ ነበረ ፡ ቆይ ፡ ማን ፡ ነበረ ፡ የሚያየኝ) ግራ ፡ ገብቶኝ ፡ ስንገላታ ፡ ደረስክልኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (ማን ፡ ነበረ ፡ ሄ ፡ ማን ፡ ነበረ) እነዛ ፡ እጆች ፡ ይባረኩ ፡ እኔን ፡ አቅፈው ፡ ያሳደጉ (ማን ፡ ነበረ ፡ ቆይ ፡ ማን ፡ ነበረ ፡ የሚያየኝ) አደረግከኝ ፡ ሽቅርቅር ፡ ጠላት ፡ ይፈር ፡ ያቀርቅር (ማን ፡ ነበረ ፡ ሄ ፡ ማን ፡ ነበረ) አዝ፦ አስታዋሼ ፡ የእኔ ፡ እረኛ ሰው ፡ ሲረሳኝ ፡ አሰብከኛ አስታዋሼ ፡ የእኔ ፡ ዳኛ ሰው ፡ ሲረሳኝ ፡ አሰብከኛ (፪x) እንዴት ፡ አስታወስከው ፡ ያንን ፡ ሰው (፪x) እንዴት ፡ አስታወስከው ፡ ያንን ፡ ሰው (፪x) እንዴት ፡ አስታወስከው ፡ ያንን ፡ ሰው (፪x) እንዴት ፡ አስታወስከው ፡ ያንን ፡ ሰው (፪x) አዝ፦ አስታዋሼ ፡ የእኔ ፡ ኧረኛ ሰው ፡ ሲረሳኝ ፡ አሰብከኛ አስታዋሼ ፡ የእኔ ፡ ዳኛ ሰው ፡ ሲረሳኝ ፡ አሰብከኛ (፪x)