Loading
Singer
አስቤ ፡ አስቤ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለሁ ፡ ብዬ (፪x) ግን ፡ አጣሁልህ ፡ መሳይ ፡ አጣሁልህ ፡ እኩያ እጄን ፡ አንስቼ ፡ ከማምለክ ፡ ሌላ ግን ፡ አጣሁልህ ፡ መሳይ ፡ አጣሁልህ ፡ እኩያ ዕድሜ ፡ ዘመኔን ፡ ከመስጠት ፡ ሌላ አልሜ ፡ አልሜ (፪x) ለፍቅሩ ፡ ትርጉም ፡ ልሰጠው ፡ ብዬ አልሜ ፡ አልሜ (፪x) ላደረገው ፡ ምላሽ ፡ ልሰጠው ፡ ብዬ ግን ፡ አጣሁልህ ፡ መሳይ ፡ አጣሁልህ ፡ እኩያ እጄን ፡ አንስቼ ፡ ከማምለክ ፡ ሌላ ግን ፡ አጣሁልህ ፡ መሳይ ፡ አጣሁልህ ፡ እኩያ ዕድሜ ፡ ዘመኔን ፡ ከመስጠት ፡ ሌላ ይጀመራል ፡ እንጂ ፡ አይጨረስም እግዚአብሔር ፡ የሰራው ፡ ከቶ ፡ አያልቅም በየዘመናቱ ፡ ድንቅ ፡ ያደርጋል ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው (፪x) ትልቅ ፡ ነው ፡ መጀመሪያ ፡ የለው ትልቅ ፡ ነው ፡ መጨረሻ ፡ የለው ትልቅ ፡ ነው ፡ ሚመስለው ፡ የሌለው ትልቅ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) አስቤ ፡ አስቤ (፪x) እግዚአብሔር ፡ እንዲህ ፡ ነው ፡ እላለሁ ፡ ብዬ አስቤ ፡ አስቤ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለሁ ፡ ብዬ (፪x) ግን ፡ አጣሁልህ ፡ መሳይ ፡ አጣሁልህ ፡ እኩያ እጄን ፡ አንስቼ ፡ ከማምለክ ፡ ሌላ ግን ፡ አጣሁልህ ፡ መሳይ ፡ አጣሁልህ ፡ እኩያ ዕድሜ ፡ ዘመኔን ፡ ከመስጠት ፡ ሌላ ጨለማው ፡ ተገፍፎ ፡ ብርሃን ፡ ሲሆን ተራራውም ፡ ቀልጦ ፡ ሜዳ ፡ ሲሆን ያልነበረው ፡ ሲኖር ፡ አይቻለሁ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው (፪x) ትልቅ ፡ ነው ፡ መጀመሪያ ፡ የለው ትልቅ ፡ ነው ፡ መጨረሻ ፡ የለው ትልቅ ፡ ነው ፡ ሚመስለው ፡ የሌለው ትልቅ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፬x)