Legeta 316
Public archive
Singer
ታላቅነትና ሀይል ክብርም ድልና ግርማ ኣንተ በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያልህ (ራስ ነህና) 2x አስደናቂ ፡ ነህ ፤ አስገራሚ ፡ ነህ በዘመናት ፡ መሃል ፡(የለም ፡ ሚመስልህ)፭X ክቡርና ክብር ያለው ባለግርማ የተቀደሰ ነው 2x (የተቀደሰ ነው)4x ባንተ እደነቃለሁኝ (ዝምብዬ)3x ባንተ እገረማለሁኝ (ጌታዬ)3x ጌታዬ3x ኢየሱሴ3x