Loading
Singer
የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ ጌታዬ ፡ አሳርፎኛል ፡ የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ አሳርፎኛል ሃሳቤን ፡ ሁሉ ፡ ወዲያ ፡ ትቼ ለአላማህ ፡ ተነስቼ ፡ በጐነትክን ፡ ጽድቅህን ፡ ላውራ አንተ ፡ አለህ ፡ ከኔ ፡ ጋራ እንደኔማ ፡ እንደ ፡ ሃሳቤ ፡ አመስገኜ ፡ መች ፡ ጠገቤ ከእንግዲህ ፡ የምኖረው ለሞተልኝ ፡ ለእርሱ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ነገን ፡ የሚያውቀው ፡ ትንፋሼን ፡ መንዴን ፡ እርሱ ፡ የያዘው ፡ እግዚአብሔር ፡ የሰራት ፡ ይህቺ ፡ ቀን ፡ ዛሬ ፡ ናት ፡ በእርሱ ፡ ደስ ፡ እያለኝ ፡ ሃሴት ፡ ላድርግባት ፡ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ አድርጐ ፡ ፈጥሮኛል ፡ ፡ በፈጥረኝ ፡ አምላክ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ አድርጐ ፡ ፈጥሮኛል ፡ ፡ በፈጠረኝ ፡ ጌታ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ እኔ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ ፡ እኔ ፡ በፈጣሪዬ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ ፡ እኔ ፡ በመድሃኒቴ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ ፡ እኒ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ ጌታዬ ፡ አሳርፎኛል የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ አሳርፎኛል ፡ እርሱ ፡ ይሁን ፡ ብሎ ፡ በፈጠራቸው እራሱ ፡ እይቶ ፡ መልካም ፡ ባላቸው አምላኬ ፡ ፍቅሩ ፡ በዚህ ፡ አለበቃውም የልቡን ፡ ሃሳብ ፡ አልገለጡትም ፍቅሩን ፡ ለኔ ፡ እንዲህ ፡ ገለጠ ፡ ሃሃ ራሱን ፡ መባ ፡ አድርጐ ፡ ስለኔ ፡ ሰጠ አምላክ ፡ ሰው ፡ ሆኖ ፡ ምድር ፡ መጣና ፡ ሃሃ የእርሱ ፡ አደርገኝ ፡ ሞተልኝና ፡ ፡ እኔ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ ፡ እኔ ፡ በፈጣሪዬ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ ፡ እኔ ፡ በመድሃኒቴ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ ፡ እኒ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ በፈቴ ፡ ያለውን ፡ ተራራ ፡ እያየሁኝ ፡ ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ምን ፡ ተስፋ ፡ አስቆረጠኝ ተራራን ፡ የሰራ ፡ ረዳቴ ፡ ይመጣና መንገድ ፡ ያደርግልኛል ፡ ሜዳ ፡ ሁን ፡ ይልና እርሱ ፡ አማኑኤል ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ እያለ ፡ መተከዝ ፡ ምንድ ፡ ነው እርሱ ፡ አማኑኤል ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ እያለ ፡ መተከዝ ፡ ምንድ ፡ ነው የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ ጌታዬ ፡ አሳርፎኛል የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ አሳርፎኛል ፡ ምህረት ፡ ቸርነቱን ፡ ፍቅሩን ፡ አይቻለሁ ለሚታመኑበት ፡ መከታ ፡ ጋሻ ፡ ነው አስተማማኝ ፡ አምባ ፡ እረኛ ፡ እርሱ ፡ ነው መንጋዎቹን ፡ ከእጁ ፡ የማይነጠቀው ደስ ፡ ይበለኝ ፡ እንዲ ፡ በዚህ ፡ ታላቅ ፡ ጌታ ደስታን ፡ ባስታጠቀኝ ፡ በሰቆቃ ፡ ፈንታ ሕይወትን ፡ በሰጠኝ ፡ ሞቶ ፡ በኔ ፡ ፈንታ ፡ ፡ እኔ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ ፡ እኔ ፡ በፈጣሪዬ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ ፡ እኔ ፡ በመድሃኒቴ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ ፡ እኒ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ