Loading
Singer
የልቤ ፡ አምላክ ፡ ሆይ ፡ ደስታዬ ፡ ነህ የልቤ ፡ አምላክ ፡ ሆይ ፡ እረፍቴ ፡ ነህ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ምን ፡ ምን ፡ ሕይወት ፡ አለ ከአንተ ፡ ውዲያስ ፡ ምን ፡ ምንስ ፡ ክብር ፡ አለ (፪x) ሁሉን ፡ አግኝቼ ፡ አንተን ፡ ከማጣ ሁሉን ፡ ነገር ፡ ኖሮኝ ፡ ክብርህ ፡ ከሚጐድልብኝ (፪x) ሁሉን ፡ አጥቼ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ባገኝ ይሄ ፡ ትርፌ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ክብሬ ፡ ይህ ፡ ነው ሁሉን ፡ አጥቼ ፡ ኢየሱስን ፡ ባገኝ ይሄ ፡ ትርፌ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ክብሬ ፡ ይህ ፡ ነው ረቢ ፡ ያልኩትን ፡ ወዲያ ፡ እየጣልኩኝ በፍፁም ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ እየፈለኩኝ የሚታየውን ፡ የዓለምን ፡ ነገር ትቼ ፡ እሮጣለሁ ፡ ላገኝ ፡ የአንተን ፡ ክብር (፪x) ሁሉን ፡ አግኝቼ ፡ አንተን ፡ ከማጣ ሁሉን ፡ ነገር ፡ ኖሮኝ ፡ ክብርህ ፡ ከሚጐድልብኝ (፪x) ሁሉን ፡ አጥቼ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ባገኝ ይሄ ፡ ትርፌ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ክብሬ ፡ ይህ ፡ ነው ሁሉን ፡ አጥቼ ፡ ኢየሱስን ፡ ባገኝ ይሄ ፡ ትርፌ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ክብሬ ፡ ይህ ፡ ነው ህልውናህ ፡ መገኘትህ ፡ ሃልዎትህ ለእኔ ፡ ክብሬ ፡ ይህ ፡ ነው (፪x)