Loading
ተራ ቀልድ አይደል የኔ እኮ ዋጋ ተምኜ ገብቶኛል ግራ አልጋባ ማንንም አልሠማም ከእንግዲህ ወዲያ ውዴ ማእረጌ ነህ አንተ የኔ ቤዛ አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ አላማህ በእኔ ላይ ገና እጅግ ብዙ ብዙ ነው ሃሳህ በእኔ ላይ ከፍ ያለ ለዘላለም ነው አሃሃሃ ሳልወደህ ወደድከኝ አሃሃሃ ገንዘብህ አረከኝ አሃሃሃ ማንም ላያወጣኝ ኦኦኦኦ በቀኝህ አቀፍከኝ/ከለልከኝ አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ ከሆነልህ ካስደሰተህ የልቤ ምስጋና ይኸውልህ ላፍስስልህ የበላይ ነህና ባይመጥንህም የዋልክልኝን እንዲያው ልሰዋ የሰባውን ውስጤን ሞልተሃል በማያልቅ ደስታ ዘውትር እላለው ተባረክ ጌታ የሳሮን ፅጌረዳ አበባዬ ወድጄሃለሁኝ ወዳጅዬ ይሰበር ይሽተት ይኸው ሽቶዬ አመልክሃለሁኝ ክብሬን ጥዬ አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.