Loading
Singer
አንተ ትበቃኛለህ የእኔ ጌታ” በዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ ወንድም ሶካ አንተ ትበቃኛለህ የእኔ ጌታ ሌላ ምንስ ያሻኛል? አንተ ትበቃኛለህ ጌታዬ ሆይ ሌላ ምንስ ያሻኛል? [እግዚአብሔር አለልኝ አለልኝ እኔ] 4 በእረፍት ውኃ ዘንድ ሁሌ የሚመራኝ በለመለመው መስክ እረፍት የሚሰጠኝ ነፍሴን የሚመልስ እኔን የሚረዳኝ የዘለዓለም አምላክ እግዚአብሔር አለልኝ አንተ ትበቃኛለህ…… እግዚአብሔር አለልኝ አለልኝ እኔ /2 ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ ሳዝን የሚያጽናናኝ አይዞሽ የሚለኝ ከጎኔ እየሆነ የሚያበረታኝ ፍቅሩ የማይለወጥ ሁሌ ያው የሆነው ከራሱ አስበልጦ ሰውን የሚወደው እግዚአብሔር አለልኝ አለልኝ እኔ /2 ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ አንተ ትበቃኛለህ…… እግዚአብሔር አለልኝ … ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ ለነፍሴ ጥያቄ ጥሩ መልስ የሆነው ከጎናችን ሆኖ ልቤን ያሳረፈው እግዚአብሔር ካለልኝ ምን ያስፈልገኛል? የእርሱ ሕልውና ለእኔ ይበቃኛል አንተ ትበቃኛለህ…… እግዚአብሔር አለልኝ … ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ እግዚአብሔር አለልኝ … ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ