Loading
Singer
ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ቢዋሹ እኔ ግን አልልም ከእነርሱ እንደ አንዱ/2 አቤቱ ሥርዓትህ መካሪ ነው ምስክርነትህ ተድላዬ/2 የጠላቶች ቁጣ በነደደ ጊዜ አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2 የሰው ፊት ሲጠቁር ጊዜ ሲለውጠው አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2 ገዢዎች በእኔ ላይ በተነሱ ሰዓት አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2 ዘመኑ ሲከፋ ቀኑ ሲጨላልም አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2 አለቆች በእኔ ላይ በዋሹብኝ ሰዓት አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2 ምድረ በዳ ሲሆን የሚታየው ነገር አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2 የማይነጋ መስሎ የጨለመው የጠላቴ ቁጣ ድንፋታው ከፍታዬን ጌታ ሲጨምር አድርጎኛል ለጠላት ሽብር አድርጎኛል ለሰይጣን ሽብር ምክንያቱ ነኝ ለጠላት ሽብር የትላንቱ ዛሬ የት አለ ሊያጠፋኝ የተማማለ ምኞት ሆኖ ቀረ ሃሳቡ እኔስ አለሁ ዛሬም በቤቱ /3 ተማምኜሃለሁ በምንም አልሰጋም ተደግፌሃለሁ እኔ አልናወጥም/2 ወጀቡ ሲበዛ ሠልፉ ሲበረታ አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2 ጌታ ለእኔ መልካም ነህ ጌታ ለእኔ መልካም/2