Loading
Singer
አንተ እኮ ያው አንተው ነህ/2 ሸለቆም ቢሆን ያው አንተው ነህ ከፍታም ቢሆን ያው አንተው ነህ አንተ እኮ ያው አንተው ነህ ጎንበስ ቀና ብዬ ጌታዬን ላክብረው ያምላኬ ወለታው እጅጉን ብዙ ነው በጨነቀኝ ጊዜ በጊዜው መጣና ጏዳዬን አስዋበው እርሱ ደረሰና ጌታዬ መጣና አምላኬ ክብር ከሆነልኝማ/2 ልሰዋ ምስጋና እየሱስ ክብር ከሆነልኝማ/2 ልሰዋ ምስጋና እሱ እኮ ሲመጣ አምላኬ ሲመጣ ጌታዬ ሲመጣ አባቴ ሲመጣ ሁሉ መግቢያ አጣ/2 ችግር መግቢያ አጣ/2 አንተ እኮ ያው አንተው ነህ … ጠላት አይኑ እያየ እኔን ላከበረ ገና ጨምራለው መቼ ተዘመረ አሁን የዘምርኩት ገና ምዘምረው ለእየሱሰ ክብር ይኸ ይሁንለት አሜን ይሁንለት አምላኬ ክብር ከሆነልኝማ … እሱ እኮ ሲመጣ … አንተ እኮ ያው አንተው ነህ …