Loading
Singer
አዝ፦ አንተ ፡ ገናና ፡ ሆይ ፡ ሁሉን ፡ ትገዛለህ አንተ ፡ ገናና ፡ ሆይ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ ችሎታህ ፡ ሳይለወጥ (፫x) አቅምህም ፡ ሳይለወጥ (፫x) ሁሉንም ፡ ታስተዳድራለህ በፀጋህ ፡ ታስተዳድራለህ (፪x) አመሰግንሃለሁ ፡ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x) ከፊቴ ፡ ስትቀድምልኝ ፡ እጄን ፡ ይዘህ ፡ ስታወጣኝ ያለፈውን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ አሳልፈህ ፡ ስታስቀኝ ታዲያ ፡ እንደዚህ ፡ አድርገህላኝ እንዴት ፡ ችዬ ፡ ዝም ፡ እላለሁ ተነስቼ ፡ ለአንተ ፡ ጌታ ፡ ምሥጋናዬን ፡ አቀርባለሁ እንዴት ፡ ዝም ፡ እላለሁ ፡ እንደዚህ ፡ አድርገህልኝ እንዴት ፡ ዝም ፡ እላለሁ ፡ ፀሎቴን ፡ ሰምተህልኝ እንዴት ፡ ዝም ፡ እላለሁ ፡ ጠላቴን ፡ አባረህልኝ እንዴት ፡ ዝም ፡ እላለሁ ፡ ሸለቆዬን ፡ ሞልተህልኝ አዝ፦ አንተ ፡ ገናና ፡ ሆይ ፡ ሁሉን ፡ ትገዛለህ አንተ ፡ ገናና ፡ ሆይ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ ችሎታህ ፡ ሳይለወጥ (፫x) አቅምህም ፡ ሳይለወጥ (፫x) ሁሉንም ፡ ታስተዳድራለህ በፀጋህ ፡ ታስተዳድራለህ (፪x) አመሰግንሃለሁ ፡ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x) ሰምተህ ፡ ዝም ፡ ማለት ፡ አታውቅም ፀሎቴን ፡ አትንቅም መቼ ፡ ሆኖልህ ፡ የእኔ ፡ ነገር አቤት ፡ ጉድ ፡ ነው ፡ የአንተስ ፡ ፍቅር ታዲያ ፡ እንደዚህ ፡ አድርገህልኝ እንዴት ፡ ችዬ ፡ ዝም ፡ እላለሁ ተነስቼ ፡ ለአንተ ፡ ጌታ ፡ ምሥጋናዬን ፡ አቀርባለሁ እንዴት ፡ ዝም ፡ እላለሁ አዝ፦ አንተ ፡ ገናና ፡ ሆይ ፡ ሁሉን ፡ ትገዛለህ አንተ ፡ ገናና ፡ ሆይ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ ችሎታህ ፡ ሳይለወጥ (፫x) አቅምህም ፡ ሳይለወጥ (፫x) ሁሉንም ፡ ታስተዳድራለህ በፀጋህ ፡ ታስተዳድራለህ (፪x) አመሰግንሃለሁ ፡ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x)