Loading
Singer
አንተ ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አትለወጥም ጊዜና ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይሽሩህም ሰነፍ ፡ ቢልህ ፡ እንኳን ፡ አቅም ፡ እንደሌለህ እኔ ፡ ግን ፡ እላለሁ ፡ ዛሬም ፡ ትችላለህ አዝ፦ ጌታ ፡ እኮ ፡ ይችላል ጌታ ፡ እኮ ፡ ያኖራል ጌታ ፡ እኮ ፡ ያከብራል ጌታ ፡ እኮ ፡ ይደላል (፪x) ጌታ ፡ አለ ፡ እውነተኛ ጌታ ፡ አለ ፡ የታመነ ጌታ ፡ አለ ፡ መመኪያዬ ጌታ ፡ አለ ፡ የምኮራበት ጌታ ፡ አለ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ጌታ ፡ አለ ፡ ረዳት/ማረፊያ (፪x) የልጅነቴን ፡ የነገ ፡ ተስፋዬ መቼ ፡ ጣል ፡ አደረከኝ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ ብዬህ ማንን ፡ ጥሎ ፡ ያውቃል ፡ ማንንስ ፡ እረስቶ አላያችሁም ፡ ዎይ ፡ ትንሹን ፡ ቀብቶ አዝ፦ ጌታ ፡ እኮ ፡ ይችላል ጌታ ፡ እኮ ፡ ያኖራል ጌታ ፡ እኮ ፡ ያከብራል ጌታ ፡ እኮ ፡ ይደላል (፪x) ጌታ ፡ አለ ፡ እውነተኛ ጌታ ፡ አለ ፡ የታመነ ጌታ ፡ አለ ፡ መመኪያዬ ጌታ ፡ አለ ፡ የምኮራበት ጌታ ፡ አለ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ጌታ ፡ አለ ፡ ረዳት/ማረፊያ (፪x) የሚያስብልኝ ፡ መልካምን ፡ ለእኔ ሁልጊዜ ፡ ጌታ ፡ ሲረዳኝ ፡ አያለሁ ፡ በዓይኔ የሚሟገትልኝ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ለእኔ ምን ፡ ያሰጋኛል ፡ ለነገም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ጐኔ ወዳጅ ፡ ባያውቀኝ ጌታ ፡ አለ ፡ የሚያውቀኝ ጌታ ፡ አለ ፡ ሰው ፡ ባይረዳኝ ጌታ ፡ አለ ፡ የሚረዳኝ ጌታ ፡ አለ ፡ ግራ ፡ አይገባኝም ጌታ ፡ አለ ፡ የሚያኖረኝ ጌታ ፡ አለ ፡ ከጐኔ ፡ ማላጣው ጌታ ፡ አለ ፡ ማይከዳ ጌታ ፡ አለ አዝ፦ ጌታ ፡ አለ ፡ እውነተኛ ጌታ ፡ አለ ፡ የታመነ ጌታ ፡ አለ ፡ መመኪያዬ ጌታ ፡ አለ ፡ የምኮራበት ጌታ ፡ አለ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ጌታ ፡ አለ ፡ ረዳት/ማረፊያ (፬x) ጌታ ፡ አለ ፡ እውነተኛ ጌታ ፡ አለ ፡ የታመነ ጌታ ፡ አለ ፡ መመኪያዬ ጌታ ፡ አለ ፡ የምኮራበት