Loading
አዝ፦ አንተ ፡ ብቻ ፡ ሰው ፡ ታደርጋለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ትለዉጣለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ትሸከማለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ አሃ ፡ ታሳርፋለህ ፡ ታሳርፋለህ ለዘለዓለም ፡ ተመስገን ክበር ፡ ክበር ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ኢየሱስ ፡ ተባረክ ማነው ፡ እንዳንተ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ የልብን ፡ ስብራት ፡ ቁስል ፡ ሚፈውስ ስብራት ፡ ሚጠግን ፡ መልካም ፡ መዓዛ ፡ አለው ስምህ ፡ ብቻውን ፡ ፍፁም ፡ መዳህኒት ፡ ነው ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ እያሱስ ፡ ተባረክ (፪x) በእርባን ፡ እንዲፈታ ፡ ኢየሱስ ፡ ታሰርህ አቅም ፡ እያለህ ፡ ደካማ ፡ መሰልህ ጻዲቁ ፡ ኢየሱስ ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ ውለህ በፍቅርህ ፡ ብቻ ፡ ስንቱን ፡ እረታህ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ኢየሱስ ፡ ተባረክ (፪x) አዝ፦ አንተ ፡ ብቻ ፡ ሰው ፡ ታደርጋለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ትለዉጣለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ትሸከማለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ አሃ ፡ ታሳርፋለህ ፡ ታሳርፋለህ ለዘለዓለም ፡ ተመስገን ክበር ፡ ክበር ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ኢየሱስ ፡ ተባረክ አየሁኝ ፡ እኔም ፡ አየሁኝ አየሁኝ ፡ እኔም ፡ አየሁኝ ፡ ለክብርህ ፡ ተንበረከኩኝ ቀመስኩኝ ፡ እኔም ፡ ቀመስኩኝ ቀመስኩኝ ፡ እኔም ፡ ቀመስኩኝ ፡ ለፍቅርህ ፡ ተንበረከኩኝ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ኢየሱስ ፡ ተባረክ ቀራጭ ፡ አመንዝራ ፡ ብለህ ፡ ሳትለይ ከእስራት ፡ ልትፈታ ፡ የምትጐበኝ በደምህ ፡ እያነጻህ ፡ ታሪክ ፡ የምትለውጥ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ሰላምን ፡ የምትሰጥ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ኢየሱስ ፡ ተባረክ (፪x) አየሁኝ ፡ እኔም ፡ አየሁኝ አየሁኝ ፡ እኔም ፡ አየሁኝ ፡ ለክብርህ ፡ ተንበረከኩኝ ቀመስኩኝ ፡ እኔም ፡ ቀመስኩኝ ቀመስኩኝ ፡ እኔም ፡ ቀመስኩኝ ፡ ለፍቅርህ ፡ ተንበረከኩኝ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ኢየሱስ ፡ ተባረክ ተስፋ ፡ ለቆረጠው ፡ ተስፋ ፡ ትሆናለህ የተሰወረውን ፡ ሁሉ ፡ ትገልጻለህ ኃይልም ፡ ለሌለው ፡ ብርታት ፡ ትሆናለህ አንተ ፡ ብቻህን ፡ ድንቅን ፡ ታደጋለህ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ እያሱስ ፡ ትባረክ (፪x) አዝ፦ አንተ ፡ ብቻ ፡ ሰው ፡ ታደርጋለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ትለዉጣለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ትሸከማለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ አሃ ፡ ታሳርፋለህ ፡ ታሳርፋለህ ለዘለዓለም ፡ ተመስገን ክበር ፡ ክበር ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ኢየሱስ ፡ ተባረክ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.