Loading
Singer
አዝ፦ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ኖሮ ወድቄ ፡ ነበረ ፡ ድሮ አባብዬ ፡ አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ኖሮ ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ድሮ (፪x) ስወድቅ ፡ ምታነሳኝ ፡ እየደጋገፍከኝ አይዞህ ፡ እኔ ፡ አለሁ ፡ እያልክ ፡ ምታጽናናኝ በሃሩሩ ፡ ጊዜ ፡ ከለላ ፡ የሆንከኝ ዛሬን ፡ ደርሻለሁ ፡ ጥበቃህ ፡ በዝቶልኝ አዝ፦ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ኖሮ ወድቄ ፡ ነበረ ፡ ድሮ አባብዬ ፡ አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ኖሮ ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ድሮ ቀኜን ፡ ይዘህ ፡ አንተ ፡ ሁሌ ፡ እየመራኸኝ ከጐኔ ፡ ማትጠፋ ፡ ጋሻ ፡ እየሆንከኝ እንደ ፡ ዓይንህ ፡ ብሌን ፡ የተንከባከብከኝ ምከፍልህ ፡ የለኝም ፡ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለኝ አዝ፦ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ኖሮ ወድቄ ፡ ነበረ ፡ ድሮ አባብዬ ፡ አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ኖሮ ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ድሮ በዘመኔ ፡ ለአንተ ፡ አዜምልሃለሁ ከየት ፡ እንዳነሳኸኝ ፡ እኔ ፡ አውቀዋለሁ ጭራሽ ፡ አላየሁም ፡ እንደአንተ ፡ ያለ ፡ ጌታ በሰጠኸኝ ፡ ዘመን ፡ ላክብርህ ፡ ጠዋት ፡ ማታ አዝ፦ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ኖሮ (የእኔ ፡ ጌታ) ወድቄ ፡ ነበረ ፡ ድሮ (ወድቄ ፡ ነበረ ፡ ድሮ) አባብዬ ፡ አንተ ፡ ባትረዳኝ ፡ ኖሮ (አባብዬ) ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ድሮ (ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ድሮ)