Loading
በክርስቶስ ፡ ኢየሱስ (፫x) ተወለድኩ ፡ ከመንፈስ (፫x) ዳግም ፡ ዉልደት ፡ አግኝቻለው (፫x) የጨዋዪቱ ፡ ልጅ ፡ ነኝ ፡ የባሪያዪቱ ፡ አይደለሁም በተስፋ ፡ ቃሉ ፡ ወልዶ ፡ የርስቱ ፡ ወራሽ ፡ አረገኝ በክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ወራሽ ፡ ነኝ ቃሉ ፡ ነህ ፡ የሚለኝን ፡ ልክ ፡ እንደዛው ፡ ነኝ አነሱ ፡ ምድር ፡ ሰማይ (፫x) እርስቴን ፡ እግዚአብሔርን ፡ ሳይ (፫x) ፈልጌያቸው ፡ አጣኋቸው (፪x) ሳስተያያቸው መልካም ፡ አደረገ ፡ አብ ፡ አባት ፡ ከላይ እኔነቴን ፡ ሳይሆን ፡ ልጁን ፡ በእኔ ፡ ሲያይ ልጅ ፡ መሆኔ ፡ ሳያንሰኝ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ወራሽ ፡ ነኝ አነሱ ፡ ምድር ፡ ሰማይ (፫x) እርስቴን ፡ እግዚአብሔርን ፡ ሳይ (፫x) ፈልጌያቸው ፡ አጣኋቸው (፪x) ሳስተያያቸው
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.