Loading
Singer
ልቡ ፡ ራርቶልኝ ፡ ሲል ፡ ለኔ ፡ ዘንበል ተው ፡ እንጂ ፡ ተብሎ ፡ አይከለከል ከሰዉ ፡ መሃል ፡ ሲያደላ ፡ ለኔ የሰማሁትን ፡ አየሁት ፡ ባይኔ አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) የነፍሴ ፡ አለኝታ ፡ (አሃሃሃ) የሕይወቴ ፡ ጌታ ፡ (አሃሃሃ) ለእኔ ፡ ግድ ፡ የሚልህ ፡ (አሃሃሃ) ጌታ ፡ ምን ፡ ልበልህ ፡ (አሃሃሃ) ምን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ ልበልህ የምሰጥህ ፡ ሁሉ ፡ አነሰብህ (፪x) አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ለእኔም ፡ ግራ ፡ ነው ፡ እንኳን ፡ ለሰሚው አደራረጉን ፡ የለም ፡ የሚያውቀው ቤቱ ፡ ማይጠፋ ፡ ስንቱ ፡ እያለ ለአንተ ፡ ሞቻለሁ ፡ ልጄ ፡ ነህ ፡ አለ አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) የነፍሴ ፡ አለኝታ ፡ (አሃሃሃ) የሕይወቴ ፡ ጌታ ፡ (አሃሃሃ) ለእኔ ፡ ግድ ፡ የሚልህ ፡ (አሃሃሃ) ጌታ ፡ ምን ፡ ልበልህ ፡ (አሃሃሃ) ምን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ ልበልህ የምሰጥህ ፡ ሁሉ ፡ አነሰብህ (፪x) አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) እኔ ፡ ባጠፋሁ ፡ እርሱ ፡ ሲከፍል ያለሐጥያቱ ፡ ሲሸከም ፡ መስቀል በሞት ፡ ዋዜማ ፡ ምህረቱ ፡ ገኖ ሕይወቱን ፡ ሰጠኝ ፡ የእኔን ፡ አድኖ አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ) ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)