Loading
Singer
አንድ ንጉስ አንድ ብቻ በሰማይ በምርድ የሌለው አቻ አንድ ንጉስ አርሱ ብቻ በሰማይ በምርድ የሌለው አቻ በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው በአምባው ላይ የተቀመጠው የጌቶቹ ሁሉ ጌታ ነው እናመልከዋለን አሜን የሆነውን እንሰግድለታለን እናከብረዋለን ጌታ እየሱስን እንሰግድለታለን ሃያል አምላክ የዘላለም አባት ተብሎ የተጠራ አለቅነት በጫንቃው ላይ ያለ ግርማዊ የሚያስፈራ ከእግሩ በታች ሁሉ ሚገዛለት የቤተክርስቲያን ራስ መንግስቱ ከላይ ጠቅልሎ የሚገዛ ጌታችን እየሱስ በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው በአምባው ላይ የተቀመጠው የጌቶቹ ሁሉ ጌታ ነው እናመልከዋለን አሜን የሆነውን እንሰግድለታለን እናከብረዋለን ጌታ እየሱስን እንሰግድለታለን የእግዚአብሔር በግ የእስራኤል ንጉስ እውነተኛ አምላክ ገና ከጥንት እሱ እሱ የሆነ የኖረ ሲመለክ መላዕክቱ ከእግሩ ስር ወድቀው ቅዱስ ቅዱስ ሚሉት በምድር የሚኖሩ በእጁ ያበጃቸው ሁሉ ሚሰግዱለት አንድ ንጉስ አንድ ብቻ በሰማይ በምርድ የሌለው አቻ አንድ ንጉስ አርሱ ብቻ በሰማይ በምርድ የሌለው አቻ በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው በአምባው ላይ የተቀመጠው የጌቶቹ ሁሉ ጌታ ነው እናመልከዋለን አሜን የሆነውን እንሰግድለታለን እናከብረዋለን ጌታ እየሱስን እንሰግድለታለን