Loading
Singer
“አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ አንደኛዬ ፡ ለእኔ አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ በፍቅር ፡ ምርጫዬ” አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ አንደኛዬ ፡ ለእኔ አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ በፍቅር ፡ ምርጫዬ (፪x) የአንተን ፡ በብዙ ፡ ሺህ ፡ ፍቅርህን ፡ ስላየሁ እኔስ ፡ ከሰው ፡ ልጅ ፡ ይለያል ፡ እላለሁ እልፍ ፡ አንደበት ፡ ኖሮኝ ፡ ስላንተ ፡ ባወራ ከቶ ፡ አይሰለቸንም ፡ ብዘምር ፡ የእንተን ፡ ሥራ የአንተንስ ፡ ፍቅር ፡ ዘምሬ ፡ አልጨርስ የአንተንስ ፡ ውለታ ፡ አልረሳውም ፡ ለአፍታ (፪x) ያልሆነልኝ ፡ ምን ፡ አለ ያልሰጠኝስ ፡ ምን ፡ አለ ያልዋለልኝ ፡ ምን ፡ አለ ፍቅር ፡ ነው ፡ ተባለ ዛሬም ፡ አንደኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የኛ ነገም ፡ አንደኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የኛ ሁሌም ፡ አንደኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የኛ ፡ (አንደኛ) ይባል ፡ አንደኛ ፡ (ይባል ፡ አንደኛ) ፡ ኢየሱስ ፡ የኛ እኔስ ፡ በላዬ ፡ ላይ ፡ ንጉሴን ፡ ሾሜያለሁ አምናና ፡ ካቻምናን ፡ ያለፍኩት ፡ በእርሱ ፡ ነዉ መቀነት ፡ በወገብ ፡ እንደሚጠብቀው እኔስ ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ተጣብቄያለሁ ያንተንስ ፡ ፍቅር ፡ ዘምሬ ፡ አልጨርስ ያንተንስ ፡ ውለታ ፡ አልረሳውም ፡ ለእፍታ (፪x) ያልሆነልኝ ፡ ምን ፡ አለ ያልሰጠኝስ ፡ ምን ፡ አለ ያልዋለልኝ ፡ ምን ፡ አለ ፍቅር ፡ ነው ፡ ተባለ አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ አንደኛዬ ፡ ለኔ አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ በፍቅር ፡ ምርጫዬ (፪x) በመስቀሉ ፡ ሥራህ ፡ በአራፔ ፡ ፍቅርህ ወደኸኛል ፡ ጌታ ፡ የኔ ፡ ወግ ፡ የኔ ፡ ክብር ኪዳን ፡ ገብቶልናል ፡ አልጥልህም ፡ ብሎ ዛሬም ፡ ይዘምራል ፡ አንደኛ ፡ ተብሎ አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ (አንደኛ) ፡ አንደኛዬ ፡ ለእኔ አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ (ለእኔ ፡ አንደኛዬ) ፡ በፍቅር ፡ ምርጫዬ ዛሬም ፡ አንደኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኛ ነገም ፡ አንደኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኛ ሁሌም ፡ አንደኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኛ ይባል ፡ አንደኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኛ አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ (ለኔ ፡ አንደኛዬ) ፡ አንደኛዬ ፡ ለኔ ፡ (አንደኛ) አንደኛዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ በፍቅር ፡ ምርጫዬ ፡ (ለእኔ) (፪x)