Loading
Singer
አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አሰራሩ ፡ ግሩም ሊዘራ ፡ ሲነሳ ፡ አንዳች ፡ አያግደውም ባለ ፡ ብዙ ፡ ግርማ ፡ አሃ ባለ ፡ ብዙ ፡ ዝና ፡ አሃ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ ጌታ ኃይልህ ፡ የበረታ ሁሌ ፡ ድል ፡ ነሺ ፡ ነህ አንተን ፡ ማን ፡ ሊረታህ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አንደኛ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አንደኛ (፬x) አንተን ፡ ማን ፡ ሊረታህ (፪x) ጌታዬ ፡ ስትሰራ ፡ የሚያግድህ ፡ የለ አማካሪ ፡ ሳይኖር ፡ ሁሉን ፡ ታደርጋለህ በኃይል ፡ በችሎትህ ፡ አንተ ፡ የበረታህ አቅምህ ፡ ሙሉ ፡ ነህ ፡ መቼም ፡ አትረታ ድል ፡ ነሽ ፡ አንደኛ ፡ አንተ ፡ የሁሉ ፡ ዳኛ (፪x) አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አሰራሩ ፡ ግሩም ሊዘራ ፡ ሲነሳ ፡ አንዳች ፡ አያግደውም ባለ ፡ ብዙ ፡ ግርማ ፡ አሃ ባለ ፡ ብዙ ፡ ዝና ፡ አሃ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ ጌታ ኃይልህ ፡ የበረታ ሁሌ ፡ ድል ፡ ነሺ ፡ ነህ አንተን ፡ ማን ፡ ሊረታህ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አንደኛ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አንደኛ (፬x) አንተን ፡ ማን ፡ ሊረታህ (፪x) የሠማይ ፡ አንደኛ ፡ የምድር ፡ አንደኛ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ በዓለም ፡ ላይ ፡ ብቸኛ (፪x) በእኔ ፡ ልትጠቀም ፡ በእኔ ፡ ልትሰራ ነጥቀህ ፡ አወጣኸኝ ፡ ከዚያ ፡ ባለጋራ አዲስ ፡ ጉዞ ፡ ጀመርኩ ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ወደፊት ትንሳኤ ፡ ሆነልኝ ፡ ሞቴ ፡ ወደ ፡ ሕይወት ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ እኔ ፡ የአንተ ፡ መሆኔ (፪x) አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አሰራሩ ፡ ግሩም ሊዘራ ፡ ሲነሳ ፡ አንዳች ፡ አያግደውም ባለ ፡ ብዙ ፡ ግርማ ፡ አሃ ባለ ፡ ብዙ ፡ ዝና ፡ አሃ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ ጌታ ኃይልህ ፡ የበረታ ሁሌ ፡ ድል ፡ ነሺ ፡ ነህ አንተን ፡ ማን ፡ ሊረታህ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አንደኛ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አንደኛ (፬x) አንተን ፡ ማን ፡ ሊረታህ (፪x) ካልታሰበ ፡ ስፍራ ፡ ከተናቀ ፡ ቦታ ታናሹ ፡ ሊከብር ፡ ሊታሰብ ፡ በጌታ ኮተቱን ፡ ሊያስጥለው ፡ ወደላይ ፡ ሊያወጣው ተራው ፡ ደረሰለት ፡ ከፍታው ፡ ላይ ፡ ሊያወርሰው ከበረ ፡ ትንሹ ፡ ፈጣን ፡ ነው ፡ ደራሹ (፪x) አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አሰራሩ ፡ ግሩም ሊዘራ ፡ ሲነሳ ፡ አንዳች ፡ አያግደውም ባለ ፡ ብዙ ፡ ግርማ ፡ አሃ ባለ ፡ ብዙ ፡ ዝና ፡ አሃ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ ጌታ ኃይልህ ፡ የበረታ ሁሌ ፡ ድል ፡ ነሺ ፡ ነህ አንተን ፡ ማን ፡ ሊረታህ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አንደኛ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አንደኛ (፬x) አንተን ፡ ማን ፡ ሊረታህ (፪x) የሠማይ ፡ አንደኛ ፡ የምድር ፡ አንደኛ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ በዓለም ፡ ላይ ፡ ብቸኛ (፪x)