Loading
Singer
አንድ ፡ ነገር ፡ በልቤ ፡ ሆነ ኢየሱስ ፡ ሲያድነኝ (፪x) ሕይወቴም ፡ በፍቅሩ ፡ ጋለ ክብር ፡ ክብር ፡ ለስሙ አምላኬ ፡ በዚያ ፡ መስቀል ፡ ላይ በቀራኒዮ (፪x) ለእኔ ፡ መከራውን ፡ አየ ደሙም ፡ እኔን ፡ አነጻኝ ግንባርህ ፡ በሾህ ፡ ተበሳ መራራን ፡ ጠጣ (፪x) ጐንህም ፡ በጦር ፡ ተወጋ ስለእኔ ፡ ኃጢአት ፡ ብለህ የደም ፡ ላብም ፡ አጠለቀህ በጸሎት ፡ ሜዳ (፪x) አህዛብም ፡ ቀለዱብህ መቱህ ፡ ተፉብህ ፡ ጌታ