Loading
Singer
ገና ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና (፬x) ገና ፡ ገና ፡ መቼ ፡ ይበቃውና (፪x) ገና ፡ ገና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና (፪x) ገና ፡ ገና ፡ እሰዋለሁ ፡ ገና (፪x) ገና ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና (፬x) አልጠግብም ፡ ባመሰግነው ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ብለው ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ ያረገው ፡ ውለታው ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው አልውልም ፡ ሳላነሳሳው ፡ ሥሙ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው እንደገና ፡ አከብረዋለሁ ፡ ምሥጋናዬ ፡ እስኪ ፡ ይድረሰው አዝ፦ አምጡ ፡ ምሥጋና ፡ አምጡ (፬x) አምጡ ፡ ዝማሬ ፡ አምጡ (፬x) አምጡ ፡ ዕልልታ ፡ አምጡ (፬x) አምጡ ፡ ጭብጨባ ፡ አምጡ (፬x) ጨምሩ ፡ ለጌታ ፡ ጨምሩ (፬x) በተዋበ ፡ ዜማ ፡ ዘምሩ (፬x) ሀያ ፡ አራት ፡ ሽማግሌዎች ፡ ወድቀው ፡ ክብርን ፡ ይሰጡሀል መላዕክት ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ይገባሀል ፡ ለአንተ ፡ ይሉሀል እኔም ፡ ባለችኝ ፡ ጊዜዬ ፡ ላክብርህ ፡ ውዱ ፡ ጌታዬ ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ እላለሁ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ባለውለታዬ ገና ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና (፬x) ገና ፡ ገና ፡ መቼ ፡ ይበቃውና (፪x) ገና ፡ ገና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና (፪x) ገና ፡ ገና ፡ እሰዋለሁ ፡ ገና (፪x) አዝ፦ አምጡ ፡ ምሥጋና ፡ አምጡ (፬x) አምጡ ፡ ዝማሬ ፡ አምጡ (፬x) አምጡ ፡ ዕልልታ ፡ አምጡ (፬x) አምጡ ፡ ጭብጨባ ፡ አምጡ (፬x) ጨምሩ ፡ ለጌታ ፡ ጨምሩ (፬x) በተዋበ ፡ ዜማ ፡ ዘምሩ (፬x)