Loading
Singer
Updated 6d ago
አዝ:- አምነዋለው ፡ ኦሆሆ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ እንዲሆን ፡ አውቃለሁ የኢየሱስ ፡ ቃል ፡ አለኝ ፡ አሃሃ ነግሮኛል ፡ እንደማይጥለኝ ፡ እህህ ስሙን ፡ እየጠራሁ ፡ ለቀድሞ ፡ የታመንኩበት ጊዜ ፡ አይለውጠውም ፡ ለዛሬም ፡ ልቤን ፡ ጣልኩበት የሕይወት ፡ ጓደኛ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለታመኑበት እስከሽምግልና ፡ ይሸከማል ፡ ወረት ፡ የሌበት ይሸከማል (፫x) ወረት ፡ የለበት (፪x) ድንቅ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ የማይጠፋ በልቤ ፡ የታተመ ፡ ከቶ ፡ ማይደፈርስ ፡ በወጀብ ፡ በማዕበል ፡ ውስጥ ከሰማይ ፡ የሆነ ፡ የሰጠኝ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ (፪x) ቆማለሁ ፡ ቃሉ ፡ ነግሮኛል ፡ አልሰጋም ፡ ፍቅር ፡ ይዞኛል አያልቅም ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት ፡ ጥላ ፡ ነው ፡ ለታመኑበት ማረፊያ ፡ ነው ፡ መጠጊያ ፡ ነው ፡ ልቡን ፡ ለጣለበት (፪x) አዝ:- አምነዋለው ፡ ኦሆሆ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ እንዲሆን ፡ አውቃለሁ የኢየሱስ ፡ ቃል ፡ አለኝ ፡ አሃሃ ነግሮኛል ፡ እንደማይጥለኝ ፡ እህህ ስሙን ፡ እየጠራሁ ፡ ለቀድሞ ፡ የታመንኩበት ጊዜ ፡ አይለውጠውም ፡ ለዛሬም ፡ ልቤን ፡ ጣልኩበት የሕይወት ፡ ጓደኛ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለታመኑበት እስከሽምግልና ፡ ይሸከማል ፡ ወረት ፡ የሌበት ይሸከማል (፫x) ወረት ፡ የለበት (፪x) ምህረቱ ፡ ይገርመኛል ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው ምህረቱ ፡ ይደንቀኛል ፡ የጌታዬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው ምህረቱ ፡ ይገርመኛል ፡ የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው ምህረቱ ፡ ይደንቀኛል ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የጌታ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የአባቴ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የአባቴ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው