Loading
Singer
እኔ ፡ የአንተን ፡ ሥራ ፡ ስሰራ አንተ ፡ አብዝተህ ፡ ጌታ ፡ እኔን ፡ ረዳህ (፪x) አምንሃለሁ ፡ ስለሆንክ ፡ ታማኝ ብደገፍህ ፡ ስለምትረዳኝ (፪x) አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ መመኪያዬ የዘላለም ፡ አምባ ፡ መኖሪያዬ የሚያስደነግጠኝ ፡ ምንም ፡ የለም አምላኬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ አይተወኝም (፪x) እኔ ፡ የአንተን ፡ ሥራ ፡ ስሰራ አንተ ፡ አብዝተህ ፡ ጌታ ፡ እኔን ፡ ረዳህ (፪x) አምንሃለሁ ፡ (አምንሃለሁ) ስለሆንክ ፡ ታማኝ ፡ (ስለሆንክ ፡ ታማኝ) ብደገፍህ ፡ (ብደገፍህ) ስለምትረዳኝ ፡ (ስለምትረዳኝ) (፪x) ሊፈጽመው ፡ ቃሉን ፡ አልዘገየም ጌታ ፡ ቃልኪዳኑን ፡ አልረሳውም ከአፉ ፡ የወጣውን ፡ ያደርገዋል በከንቱ ፡ አይመለስ ፡ ይፈጸማል (፪x) እኔ ፡ የአንተን ፡ ሥራ ፡ ስሰራ አንተ ፡ አብዝተህ ፡ ጌታ ፡ እኔን ፡ ረዳህ (፪x) አምንሃለሁ ፡ (አምንሃለሁ) ስለሆንክ ፡ ታማኝ ፡ (ስለሆንክ ፡ ታማኝ) ብደገፍህ ፡ (ብደገፍህ) ስለምትረዳኝ ፡ (ስለምትረዳኝ) (፪x)