Loading
Singer
በመልካሙ ፡ ቃልህ ፡ ልቤን ፡ ምታቀና ታማኙ ፡ ወድጄ ፡ ይድርስህ ፡ ምሥጋና እግሮቼን ፡ ለጥፋት ፡ አትተዋቸውም ጠባቂዬን ፡ አንተን ፡ አልጠራጥርም አምንሃለሁ ፡ አንተን ፡ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ፡ ጌታ ፡ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ፡ ጌታ ፡ ነፍሴን ፡ ሰጥሃለሁ ሰላም ፡ ዓለኝ ፡ በአንተ ፡ ከሥጋት ፡ አርፋለሁ ታማኝ ፡ ነው ፡ እጅህ ፡ ይዞኛል ፡ ላይለቀኝ ለኔ ፡ የተመቸኝ ፡ እጅህ ፡ ነው ፡ የደላኝ የልመናዬን ፡ ቃል ፡ የምሰማልኝ ተስፋ ፡ እንደምትሰጠኝ ፡ የምትፈጽምልኝ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ የልቤ ፡ ጋደኛ ክፋት ፡ የሌለብህ ፡ ሁሌ ፡ እውነተኛ ፡