Loading
Singer
የዚህ ፡ ዓለም ፡ ክብር ፡ ያልፋል ፡በእሳት ፡ ተቃጥሎ ምን ፡ ትጠብቃለህ ፡ ወንድሜ ፡ (ና ፡ ተሎ)፪ (ና ፡ ተሎ) (፪x)ኢየሱስ ፡ ይመጣል ፡ ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ (አምልጥ) (፫x) ከኖህ ፡ ዘመን ፡ የከፋ ፡ ይሆናል ፡ ታላቅ ፡ ጥፋት ወደ ፡ ኢየሱስ ፡ ናና ፡ ሕይወትህን ፡ (አትርፋት) (፪x) (አትርፋት) (፪x) ፡ አትሂድ ፡ ወደ ፡ ሳት ፡ ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ (አምልጥ) (፫x) የሰው ፡ ሕይወት ፡ እንደ ፡ ጤዛ ፡ መሆኑን ፡ ተረዳ በሞት ፡ ይወሰዳል ፡ አይተነው ፡ (ማለዳ) (፪x) (ማለዳ) (፪x) ፡ ወንድሜ ፡ አትጐዳ ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ (አምልጥ) (፫x) ስልጣንህ ፡ ዕውቀትህ ፡ ገንዘህ ፡ አያድኑህም ከመቃብር ፡ ወዲያ ፡ አይከተሉህም (ተው ፡ ወንድም) (፪x) ፡ ወደ ፡ ሞት ፡ አታዝግም ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ (አምልጥ) (፫x)