Loading
Singer
አሁንም : እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x) የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x) አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፬x) አምልኮህ ፡ አምልኮህ ፡ አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ ማን የቀረ አለ ፡ ከበረከት ፡ ማዶ ከበረከት ፡ ማዶ (፪x) አሁንም ፡ እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x) የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x) ጸልዮ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ ተለማምጦ ተቀብሏል ፡ እንጂ ፡ ከሁሉ ፡ አብልጦ (፬x) አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x)