Loading
Singer
አዝ፦ ተስፋ ፡ የሌለውን ፡ ሰው ፡ ተስፈኛ ፡ ላደረከው ክብር ፡ ላላወቀውም ፡ ክብር ፡ ላሳየከው (፪x) አምልኮ ፡ አለኝ ፡ አምልኮ (፪x) ዝማሬ ፡ አለኝ ፡ ዝማሬ (፪x) አምልኮ ፡ አለኝ ፡ ዝማሬ ፡ አለኝ ክብር ፡ አለኝ ፡ ስግደት ፡ አለኝ (፪x) አምልኮ ፡ አለኝ ፡ አምልኮ (፪x) ዝማሬ ፡ አለኝ ፡ ዝማሬ (፪x) ግራ ፡ ቀኙ ፡ ሁሉ ፡ ተስፋ ፡ ሚያስቆርጥ ፡ ነው የሚሰማው ፡ ነገር ፡ አንገት ፡ ሚያስደፋ ፡ ነው ግን ፡ የጌታዬን ፡ ድምጽ ፡ ቀና ፡ ስል ፡ ስሰማ ተስፋ ፡ አለህ ፡ አለኝ ፡ ጠላቴ ፡ እየሰማ ተስፋዬ ፡ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው በዝማሬ ፡ እስቲ ፡ ላክብረው (፪x) ተስፋዬ ፡ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው በሽብሸባ ፡ እስቲ ፡ ላክብረው (፪x) አዝ፦ ተስፋ ፡ የሌለውን ፡ ሰው ፡ ተስፈኛ ፡ ላደረከው ክብር ፡ ላላወቀውም ፡ ክብር ፡ ላሳየከው (፪x) አምልኮ ፡ አለኝ ፡ አምልኮ (፪x) ዝማሬ ፡ አለኝ ፡ ዝማሬ (፪x) ሁሉም ፡ በየፊናው ፡ በምርጫው ፡ ቢጓዝም ከግብጽ ፡ ያወጣውን ፡ አምላኩን ፡ ባይመርጥም በዘመን ፡ ፍጻሜ ፡ ከጌታ ፡ ሆነናል በእኔና ፡ በእኔ ፡ ቤት ፡ ጌታ ፡ ይመለካል አዝ፦ አምልኮ ፡ አለኝ ፡ ዝማሬ ፡ አለኝ ክብር ፡ አለኝ ፡ ስግደት ፡ አለኝ (፪x) አምልኮ ፡ አለኝ ፡ አምልኮ (፪x) ዝማሬ ፡ አለኝ ፡ ዝማሬ (፪x)