Loading
Singer
አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ ፡ ነው አምላኬ ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው (፪x) በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ እኖራለው ሁሉን ፡ በሚችል ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ አድራለሁ እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ መታመኛዬ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው ፣ መሸሸጊያዬ ፡ ነው (፪x) ከክንፎቹ ፡ በታች ፡ እተማመናለሁ የሌሊቱን ፡ ግርማ ፡ መቼ ፡ እፈራለሁ (፪x) እውነት ፡ እንደጋሻ ፡ ዙሪያዬን ፡ ከቦኛል በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ ጌታ ፡ ይመራኛል አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ ፡ ነው አምላኬ ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው (፪x) በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ እኖራለው ሁሉን ፡ በሚችል ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ አድራለሁ እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ መታመኛዬ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው ፣ መሸሸጊያዬ ፡ ነው (፪x) በመከራዬ ፡ ቀን ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ሆኖ ማዳኑን ፡ አሳየኝ ፡ ምህረቱን ፡ አግንኖ (፪x) በጠራሁት ፡ ጊዜ ፡ ፈጥኖ ፡ መለሰልኝ እንዳልሰናከል ፡ በእጆቹ ፡ አነሳኝ (፪x) አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ ፡ ነው አምላኬ ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው (፪x) በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ እኖራለው ሁሉን ፡ በሚችል ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ አድራለሁ እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ መታመኛዬ ፡ ነው (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ መታመኛዬ ፡ ነው (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው (፪x)