Loading
Singer
አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x) ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x) በስሜ ፡ ጠራኝ ፡ ኢየሱስ የሰላም ፡ የሕይወት ፡ ንጉሥ ምህረት ፡ አደረገልኝ ፡ አሰበኝ ኢየሱሴ ፡ ቤቴ ፡ ገባልኝ (፪x) አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x) ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x) አምላኬን ፡ ማየት ፡ መሻቴ መዋል ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ጥማቴ ዛሬ ፡ ግን ፡ መዳን ፡ ሆነልኝ ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ሲሆን አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x) ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x) ዐይኔን ፡ ሸፍኖት ፡ ኀጢአቴ ግራ ፡ ሲገባኝ ፡ በሕይወቴ ስጠራው ፡ ብዬ ፡ መድህኔ ዳሰሰኝ ፡ በራልኝ ፡ ዐይኔ አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x) ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x) በስሜ ፡ ጠራኝ ፡ ኢየሱስ የሰላም ፡ የሕይወት ፡ ንጉሥ ምህረት ፡ አደረገልኝ ፡ አሰበኝ ኢየሱሴ ፡ ቤቴ ፡ ገባልኝ (፪x) አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x) ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x) ሰብሰብ (፫x)