Loading
Singer
ሞቷል ፡ ብዬ ፡ አፈር ፡ ሳለብሰው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አደንቅሃለው ሌላ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ይሄስ ፡ ታምር ፡ ነው ይኸው ፡ ቆሞ ፡ ይሄዳል ፡ ሞተ ፡ የተባለው (፬x) አንተን ፡ ጠርቶ ፡ ማን ፡ ዘገየ ከሰው ፡ ሁሉ ፡ የተለየ አንተን ፡ ብሎ ፡ ማን ፡ አፈረ ማን ፡ ከሰረ ፡ ማን ፡ ከሰረ (፪x) ሞቷል ፡ ብዬ ፡ አፈር ፡ ሳለብሰው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አደንቅሃለው ሌላ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ይሄስ ፡ ታምር ፡ ነው ይኸው ፡ ቆሞ ፡ ይሄዳል ፡ ሞተ ፡ የተባለው (፪x) አንተን ፡ ጠርቶ ፡ ማን ፡ ዘገየ ከሰው ፡ ሁሉ ፡ የተለየ አንተን ፡ ብሎ ፡ ማን ፡ አፈረ ማን ፡ ከሰረ ፡ ማን ፡ ከሰረ (፪x) ኦ ፡ ነፍሴን ፡ አዳናት ኦ ፡ ከእሳት ፡ አወጣት ኦ ፡ እስሯን ፡ ፈቶ ኦ ፡ ነጻ ፡ ነሽ ፡ አላት (፪x) አምላኬ ፡ ታድጐኛል ዜግነቴን ፡ ለውጦታል ቋንቋዬን ፡ ቀይሮታል ሠማያዊ ፡ አድርጐታል (፪x) ኦ ፡ ነፍሴን ፡ አዳናት ኦ ፡ ከእሳት ፡ አወጣት ኦ ፡ እስሯን ፡ ፈቶ ኦ ፡ ነጻ ፡ ነሽ ፡ አላት (፪x) የሚያስብልኝ ፡ አለኝ የውስጤን ፡ የሚያውቅልኝ የእሳቱን ፡ ቅጥር ፡ ሰርቶ ይጠብቀኛል ፡ ተግቶ