Loading
Singer
አዝ፦ በጥቂት ፡ ቢሆን ፡ በብዙ ያድናል ፡ በቸርነቱ እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፪x) እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፫x) ሚበላ ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ባገር ይታያል ፡ የሰዋች ፡ ሽብር ከች ፡ ሲል ፡ ከላይ ፡ እግዚአብሄር ይቆማል ፡ ሀዘን ፡ ግርግር (፬x) አዝ፦ በጥቂት ፡ ቢሆን ፡ በብዙ ያድናል ፡ በቸርነቱ እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፪x) እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፫x) መከራ ፡ ኢትዮጵያን ፡ ለብሶ አይኖርም ፡ በላይዋ ፡ ነግሶ የሃፍረት ፡ ሸማውን ፡ ለብሶ ይለቃል ፡ ፍርሶ ፡ ፈራርሶ (፬x) አዝ፦ በጥቂት ፡ ቢሆን ፡ በብዙ ያድናል ፡ በቸርነቱ እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፪x) እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፫x) ሀገሬ ፡ ክብሩን ፡ ተላብሳ ከላይዋ ፡ ችግር ፡ ሲነሳ አያለሁ ፡ በጣም ፡ ቅርብ ፡ ነው ለጌታ ፡ ይሄ ፡ ቀላል ፡ ነው (፬x) አዝ፦ በጥቂት ፡ ቢሆን ፡ በብዙ ያድናል ፡ በቸርነቱ እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፪x) እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፬x)