Loading
Singer
የቅባቱ ፡ ስርዐት ፡ ወዲያው ፡ እንዳለቀ መች ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡ ወጣ ፡ ሄደ ፡ በግ ፡ ጠበቀ ምድረ ፡ በዳ ፡ ለፍቶ ፡ ንጉሥ ፡ ካደረገው ለተጠቀመበት ፡ መከራም ፡ እድል ፡ ነው አዝ:- መብቴ ፡ ነው (፪x) ፡ መግባትስ ፡ መብቴ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ስላለ ፡ አመቱ ፡ የኔ/የአንተ ፡ ነው (፪x) አመቱ ፡ የኔ ፡ ነው (፬x) በሰፈር ፡ አላልፍም ፡ አፍሬያለሁ ፡ ያልከው የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ለአንተ ፡ አልቋል ፡ ቀና ፡ በል ፡ ነው ለእግዚአብሔር ፡ ዘምሩ ፡ ብድር ፡ ያለባችሁ ድንገት ፡ በኢየሱስ ፡ የተከፈለላቹህ አዝ:- መብትህ ፡ ነው (፪x) ፡ ወግማ ፡ መብትህ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ የባረ ፡ ዘበረ ፡ ታየ ፡ ይኀው??? (፪x) ዘበረ ፡ ታየ ፡ ይኀው (፬x) ሰፈሩን ፡ ቢዞሩት ፡ ቢሽከረከሩት ዘልቀው ፡ እንዳይገቡ ፡ በእሳት ፡ ቀጥሮት ሟርተኛም ፡ በለአም ፡ ተራራ ፡ ይዞራል እስራኤል ፡ በድንኳን ፡ አምሮበት ፡ ቁጭ ፡ ብሏል አዝ:- መብቴ ፡ ነው (፪x) ፡ መግባትስ ፡ መብቴ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ስላለ ፡ አመቱ ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) አመቱ ፡ የእኔ ፡ ነው (፬x) መብትህ ፡ ነው (፪x) ፡ ወግማ ፡ መብትህ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ የባረ ፡ ዘበረ ፡ ታየ ፡ ይኀው (፪x) ዘበረ ፡ ታየ ፡ ይኀው (፮x)