Loading
Singer
አዝ፦ የልቤ ፡ ደረሰ ፡ ያሰብኩት ፡ ተሳካ አደራ ፡ የሰጠሁት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ (፪x) ዛሬማ ፡ አርፌ ፡ ተደላድያለሁ ሥራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ አመሰግናለሁ (፪x) በሬን ፡ ዘግቼ ፡ የለመንኩት ምነው ፡ ባረገው ፡ ጌታን ፡ ያልኩት በእጥፍ ፡ ላከው ፡ ቀዶ ፡ ከሰማይ የልቤ ፡ ደርሷል ፡ ካሰብኩት ፡ በላይ (፪x) አዝ፦ የልቤ ፡ ደረሰ ፡ ያሰብኩት ፡ ተሳካ አደራ ፡ የሰጠሁት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ (፪x) ዛሬማ ፡ አርፌ ፡ ተደላድያለሁ ሥራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ አመሰግናለሁ (፪x) የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ እዘምረዋለሁ የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ አመሰግናለሁ (፪x) አዝ፦ የልቤ ፡ ደረሰ ፡ ያሰብኩት ፡ ተሳካ አደራ ፡ የሰጠሁት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ (፪x) ዛሬማ ፡ አርፌ ፡ ተደላድያለሁ ሥራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ አመሰግናለሁ (፪x) (የልቤ ፡ ደረሰ) (፫x) አላየሁኝም ፡ ፃድቅ ፡ ሲጣል ዘሩም ፡ ሲለምን ፡ አጥቶ ፡ እህል ጌታ ፡ ታሪኬን ፡ እንዲህ ፡ አርጐታል የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ አሳክቶታል (፪x) የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ እዘምረዋለሁ የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ አመሰግናለሁ (፪x)