Loading
Singer
አዝ፦ አመሰግንሃለሁ (፫x) ፡ ጌታ ፡ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ (፫x) ፡ ጌታ ፡ አመሰግንሃለሁ ነፍሴ ፡ አንተን ፡ ታከብርሃለች ፡ ሁልጊዜም ፡ ትባርክሃለች መልካም ፡ ነህና ፡ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ አመሰግንሃለሁ ፡ በዘመኔ መልካም ፡ ነህና ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ አመሰግንሃለሁ ፡ በዘመኔ እግዚአብሔርን ፡ ለሚወዱት ፡ እንዳሳቡም ፡ ለተጠሩት ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ ነው ፡ የሚደረገው ፡ የሚሆነው እኔም ፡ አየሁ ፡ መልካምነትህን ለሚታገሱ ፡ ቸር ፡ መሆንህን (፬x) አዝ፦ አመሰግንሃለሁ (፫x) ፡ ጌታ ፡ አመሰግንሃለሁ ነፍሴ ፡ አንተን ፡ ታከብርሃለች ፡ ሁልጊዜም ፡ ትባርክሃለች መልካም ፡ ነህና ፡ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ አመሰግንሃለሁ ፡ በዘመኔ መልካም ፡ ነህና ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ አመሰግንሃለሁ ፡ በዘመኔ በጐነትህን ፡ ለመናገር ፡ ቸር ፡ መሆንህንም ፡ ለመመስከር አንደበቴን ፡ እከፍታለሁ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ እላለሁ በምሥጋና ፡ ልዘምርልህ ፡ አዲስን ፡ ቅኔም ፡ ልቀኝልህ (፪x)