Loading
አዝ: አመሰግናለሁ ፡ አመሰግናለሁኝ ፡ አመሰግናለሁ (፪x) ፍቅሩ ፡ ልቤን ፡ ተናገረው እንዲያመልከው ፡ አነሳሳው ሥራው ፡ ልቤን ፡ ተናገረው እንዲያመልከው ፡ አነሳሳው አመሰግናለሁ ፡ አመሰግናለሁኝ ፡ አመሰግናለሁ (፪x) ዘወትር ፡ ማለዳ ፡ ቀንና ፡ ሌሊቱ እያልኩኝ ፡ አልፋለሁ ፡ አቤት ፡ ምህረቱ ከመቅደሱ ፡ ሆኖ ፡ እርሱም ፡ ይሰማኛል እኔስ ፡ ምሥጋናዬ ፡ በእርሱ ፡ ዘንድ ፡ ተወዷል አዝ: ፍቅሩ ፡ ልቤን ፡ ተናገረው እንዲያመልከው ፡ አነሳሳው ሥራው ፡ ልቤን ፡ ተናገረው እንዲያመልከው ፡ አነሳሳው አመሰግናለሁ ፡ አመሰግናለሁኝ ፡ አመሰግናለሁ (፪x) ቃላቶች ፡ ሳይወጡ ፡ የሚጐተጉቱ አመስግነኝ ፡ ብሎ ፡ ጌታስ ፡ በአንደበቱ ስራ ፡ እና ፡ ፍቅሩ ፡ መች ፡ ያስቀምጠኛል ልቤስ ፡ በፈቃዱ ፡ ላመስግነው ፡ ብሏል አዝ: ፍቅሩ ፡ ልቤን ፡ ተናገረው እንዲያመልከው ፡ አነሳሳው ሥራው ፡ ልቤን ፡ ተናገረው እንዲያመልከው ፡ አነሳሳው አመሰግናለሁ ፡ አመሰግናለሁኝ ፡ አመሰግናለሁ (፪x) ልቤ ፡ አሰበ ፡ ፍቅሩን እጅግ ፡ መወደዱን ተነሳ ፡ ለአምልኮ ጌታውን ፡ ፈልጐ (፪x) ነፍሴ ፡ ታዳጊዋን ፡ ታመሰግናለች ከአዳኞች ፡ ወጥመድ ፡ ድኛለው ፡ ትላለች በፀናችው ፡ ክንዱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታድጐ የራሱ ፡ አድርጐኛል ፡ ምሥጋናን ፡ ፈልጐ አዝ: ፍቅሩ ፡ ልቤን ፡ ተናገረው እንዲያመልከው ፡ አነሳሳው ሥራው ፡ ልቤን ፡ ተናገረው እንዲያመልከው ፡ አነሳሳው አመሰግናለሁ ፡ አመሰግናለሁኝ ፡ አመሰግናለሁ (፪x) ልቤ ፡ አሰበ ፡ ፍቅሩን እጅግ ፡ መወደዱን ተነሳ ፡ ለአምልኮ ጌታውን ፡ ፈልጐ (፪x) አመሰግናለሁ ፡ አመሰግናለሁኝ ፡ አመሰግናለሁ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.